LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ወረቀት በሚያትሙ ጊዜ የትኛው ዝርዝር እንደሚታተም መምረጥ ይችላሉ:
የ ረድፍ እና የ አምድ ራስጌዎች
የ ወረቀት መጋጠሚያ
አስተያየቶች
እቃዎች እና ምስሎች
ቻርትስ
የ መሳያ እቃዎች
መቀመሪያ
ዝርዝሩን ለ መምረጥ እንደሚቀጥለው ያድርጉ:
ማተም የሚፈልጉትን ወረቀት ይምረጡ
Choose Format - Page Style.
ትእዛዙ አይታይም ወረቀቱ ከ ተከፈተ ለ መጻፍ የሚጠበቅ ከሆነ እና ከ በራ: እንዲህ ሲሆን: ይጫኑ የ ፋይል ማረሚያ ምክልት በ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ
ይምረጡ የ ወረቀት tab. በ ማተሚያ ዝርዝር ቦታ ምልክት ያድርጉ የሚታተመውን እና ይጫኑ እሺ
ሰነድ ማተሚያ