የ ፒቮት ሰንጠረዥ ማጣሪያ

በ ፒቮት ቻርት ውስጥ ማጣሪያ የሚጠቀሙት የማይፈለጉ ዳታዎችን ለ ማስወገድ ነው: እርስዎ በ ፒቮት ቻርት ወይንም ተመሳሳይ ውስጥ ማጣሪያዎች መጠቀም ይችላሉ የ ፒቮት ሰንጠረዥ table ውጤቱ ቻርት በ ትክክል ተመሳሳይ ከሆነ:

የ ፒቮት ሰንጠረዥ ሜዳ ቁልፍ

Pivot chart buttons are unique to pivot charts, normal charts don't have them. The buttons shows the layout of the pivot table, which are the pivot table fields. If present, filters are displayed in the top. Row fields are displayed on the bottom of the chart next to each other and the legend shows the buttons from column fields stacked.

የ ፒቮት ሰንጠረዥ ቁልፍ

ይህ ቁልፍ ብቅ-ባይ ተግባሮች አብሮት ተያይዟል: አንዳንድ ማጣሪያ በሚፈጸም ጊዜ: ቀስቱ ወደ ሰማያዊ ቀለም ይቀየራል: (እንደ ፒቮት ሰንጠረዥ ተመሳሳይ ነው) ስለዚህ ለ መመልከት በጣም ቀላል ነው: ሜዳዎች ላይ ማጣሪያ ሲፈጸም:

Existing filters shows what is filtered: when nothing is filtered "- all -" is shown, when some data is filtered, then "- multiple -" is shown and when only one value is not filtered, the value is shown.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

Please support us!