የ ፒቮት ሰንጠረዥ ማጥፊያ

የ ፒቮት ሰንጠረዥ ለ ማጥፋት: ቻርት ይምረጡ እና ይጫኑ ማጥፊያ :

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ፒቮት ቻርት በሚጠፋ ጊዜ: የ ተገናኘው የ ፒቮት ሰንጠረዥ ላይ ተጽእኖ አይፈጥርም:


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ከ ፒቮት ሰንጠረዥ ጋር የ ተገናኘ የ ፒቮት ቻርት ካጠፉ: የ ፒቮት ቻርት አብሮ ይጠፋል: የ ንግግር ሳጥን ይከፈት እና የ ፒቮት ቻርት ማጥፋት እንደሚፈልጉ ማረጋገጫ ይጠይቃል:


ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

Please support us!