የ ፒቮት ቻርት መፍጠሪያ

የ ፒቮት ቻርት ለ መፍጠር ከ ታች በኩል እንደሚታየው ይቀጥሉ:

  1. ይጫኑ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ እርስዎ ማቅረብ በሚፈልጉት ቻርትስ ውስጥ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ – ቻርት ወይንም ይጫኑ በ ማስገቢያ ቻርት ምልክት ማስገቢያ ቻርት ምልክት ላይ ከ ዋናው መሳሪያ መደርደሪያ ላይ

LibreOffice ሰንጠረዥ ራሱ በራሱ የ ፒቮት ሰንጠረዥ ፈልጎ ያገኛል እና የ ፒቮት ሰንጠረዥ አዋቂን ይከፍታል

  1. ይምረጡ የ ቻርት አይነት ለ ዳታ ከ ቻርት ዳታ አዋቂ ውስጥ:

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ዳታ መጠን እና የ ተከታታይ ዳታ ገጽች ለ ቻርት አዋቂ አላስቻሉም: የሚቆጣጠረው የ ፒቮት ሰንጠረዥ ነው:


  1. ይምረጡ የ ቻርት አካል ከ ፒቮት ቻርት አዋቂ ውስጥ:

  2. ይጫኑ እሺ አዋቂውን ለ መዝጋት እና ፒቮት ቻርት ለ መፍጠር:

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

Please support us!