LibreOffice 25.2 እርዳታ
እርስዎ በ እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ አስተያየት መመደብ ይችላሉ በ መምረጥ ማስገቢያ - አስተያየት አስተያየቱ በ ትንሽ ቀይ ስኴር ሳጥን ውስጥ ይታያል: በ አስተያየት መጠቆሚያ ክፍል ውስጥ
አስተያየቱ ይታያል የ አይጥ መጠቆሚያው በ ክፍሉ ላይ ሲሆን
እርስዎ ክፍል ሲመርጡ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ አስተያየት ማሳያ በ ክፍል አገባብ ዝርዝር ውስጥ: ይህን ማድረግ አስተያየቱን እንዲታይ ያደርገዋል እርስዎ እስከ አቦዘኑት ድረስ የ አስተያየት ማሳያ ትእዛዝ ከ ተመሳሳይ አገባብ ዝርዝር ውስጥ
የሚታይ አስተያየት በ ቋሚነት ለማረም: በላዩ ይጫኑ: የ አስተያየቱን ጠቅላላ ጽሁፍ ካጠፉት: አስተያየቱ በሙሉ ይጠፋል
እርስዎ እንደ ፈለጉ እያንዳንዱን አስተያየት ማንቀሳቀሻ ወይንም እንደገና መመጠኛ
እያንዳንዱን የ አስተያየት አቀራረብ በ መደብ ቀለም: በ ግልጽነት: በ ድንበር ዘዴ: በ ጽሁፍ ማሰለፊያ መወሰኛ: ይምረጡ ትእዛዞች ከ አስተያየት አገባብ ዝርዝር ውስጥ
የ አስተያየት ማሳያውን ለማሳየት ወይንም ለመደበቅ: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ - መመልከቻ እና ምልክት ያድርጉ ወይንም ምልክቱን ያጥፉ የ አስተያየት ማሳያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ
ለ ተመረጠው ክፍል ጠቃሚ የ እርዳታ ምክር ለማሳየት ይጠቀሙ ዳታ - ማረጋገጫ - እርዳታ ማስገቢያ