በርካታ ተግባሮችን መፈጸሚያ

በርካታ ተግባሮች በ አምዶች ወይንም በ ረድፍ ውስጥ

ዳታ - በርካታ አንቀሳቃሾች ትእዛዝ የሚያቀርበው የ ፕላን መሳሪያዎች ለ "ከሆነ" ጥያቄዎች: በ እርስዎ ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ ያስገቡ መቀመሪያ ለ ማስላት ውጤቱን ከ ዋጋዎች ተቀምጠው የ ነበረውን በ ሌሎች ክፍል ውስጥ: ከዛ እርስዎ የ ክፍል መጠን ያሰናዱ እርስዎ የሚያስገቡበት የ ተወሰነ ዋጋዎች እና በርካታ አንቀሳቃሾች ትእዛዝ ይሰላል ውጤቱ እንደ መቀመሪያው አይነት ይለያያል

መቀመሪያ ሜዳ ውስጥ: የ ክፍል ማመሳከሪያ ያስገቡ ለ መቀመሪያ ዳታ መጠን ላይ የሚፈጸመውን: በ አምድ ማስገቢያ ክፍል/ረድፍ ማስገቢያ ክፍል ሜዳ ውስጥ: የ ክፍል ማመሳከሪያ ያስገቡ ለ ተመሳሳይ ክፍል የ መቀመሪያ አካል የሆነውን: ይህ በ ምሳሌዎች ይገለጻል:

ለምሳሌ

እርስዎ መጫወቻዎች እየሰሩ ይሸጣሉ በ $10 እያንዳንዱን: እያንዳንዱ መጫወቻ $2 ይፈጃል ለ መስራት: በ ተጨማሪ እርስዎ የ ተወሰነ ወጪ አለዎት $10,000 በ አመት: እርስዎ ምን ያህል ትርፍ ያገኛሉ በ አመት ውስጥ እርስዎ የ ተወሰነ መጫወቻ ቢሸጡ?

what-if sheet area

በ አንድ መቀመሪያ እና በ አንድ ተለዋዋጭ ማስሊያ

 1. ትርፉን ለማሰብ: በ መጀመሪያ ማንኛውንም ቁጥር ያስገቡ እንደ ብዛት (የ ተሸጠ እቃ) - በዚህ ምሳሌ 2000. ትርፉ የሚገኘው በ መቀመሪያ ነው: ትርፍ=ብዛት * (የ መሸጫ ዋጋ - ጠቅላላ ወጪ) - የ ተወሰነ ወጪ: ይህን መቀመሪያ ያስገቡ በ B5.

 2. በ አምድ D የ አመቱን ሺያጭ ያስገቡ: አንዱን ከ አንዱ በታች: ለምሳሌ: 500 እስከ 5000, በ ደረጃዎች ከ 500.

 3. ይምረጡ መጠን D2:E11, እና እነዚህ ዋጋዎች በ አምድ D እና ባዶ ክፍሎች አጠገብ ከ አምድ E.

 4. ይምረጡ ዳታ - በርካታ ተግባሮች

 5. መጠቆሚያውን ያድርጉ በ መቀመሪያ ሜዳ ውስጥ: ይጫኑ ክፍል B5.

 6. መጠቆሚያውን በ አምድ ማስገቢያ ክፍል ሜዳ እና ይጫኑ ክፍል B4. ይህ ማለት የ B4, ብዛት: ተለዋዋጭ ነው በ መቀመሪያ ውስጥ: በ ተመረጠው የ አምድ ዋጋዎች ይቀየራል

 7. ንግግሩን ይዝጉ በ እሺ ለ እርስዎ ይታያል ትርፉ ለ ተለያዩ ብዛቶች በ አምድ E ውስጥ

በ በርካታ መቀመሪያ ማስሊያ በ ተመሳሳይ ጊዜ

 1. አምድ E. ማጥፊያ

 2. የሚቀጥለውን መቀመሪያ ያስገቡ በ C5: = B5 / B4. እርስዎ አሁን እያሰሉ ነው የ አመቱን ትርፍ በ ተሸጠው እቃ መሰረት

 3. ይምረጡ መጠን D2:F11, እነዚህ ሶስት አምዶች

 4. ይምረጡ ዳታ - በርካታ ተግባሮች

 5. መጠቆሚያውን ያድርጉ በ መቀመሪያ ሜዳ ውስጥ: ይምረጡ ክፍል B5 እስከ C5.

 6. መጠቆሚያውን ያድርጉ በ አምድ ማስገቢያ ክፍል ሜዳ ውስጥ: እና ይጫኑ ክፍል B4.

 7. ንግግሩን ይዝጉ በ እሺ ለ እርስዎ ይታያል ትርፉ በ አምድ E ውስጥ እና በ እቃ የ አመቱ ትርፍ በ F ውስጥ

በርካታ ተግባሮች በ አምዶች ወይንም በ ረድፍ ባሻገር ውስጥ

LibreOffice እርስዎን በርካታ ተግባሮች መፈጸም ያችሎታል ለ አምዶች እና ረድፎች መስቀልኛ-ሰንጠረዥ በ-ተባለ ውስጥ: የ መቀመሪያ ክፍል ማመሳከር አለበት ሁለቱንም የ ዳታ መጠን የ ተዘጋጀ በ ረድፎች እና በ አምዶች ውስጥ የ ተዘጋጀውን: ይምረጡ የ ተገለጸውን መጠን በ ሁልለቱም የ ዳታ መጠኖች እና የ በርካታ ተግባሮች ንግግር ይጥሩ: ማመሳከሪያ ያስገቡ ለ መቀመሪያ በ መቀመሪያ ሜዳ ውስጥ: የ ረድፍ ማስገቢያ ክፍል እና የ አምድ ማስገቢያ ክፍል ሜዳዎችን ይጠቀማል ለ ማስገባት ማመሳከሪያ ወደ ተመሳሳይ ክፍሎች በ መቀመሪያ ውስጥ

በ ሁለት ተለዋዋጭ ማስሊያ

አምዶች A እና B ከ ላይ በኩል ያለው የ ናሙና ሰንጠረዥ: እርስዎ አሁን መቀየር ይፈልጋሉ በ አመት ውስጥ የ ተመረጠውን መጠን ብቻ: እንዲሁም የ መሸጫ ዋጋ: እና እንዲሁም እርስዎ ማወቅ ይፈልጋሉ በ እያንዳንዱ ጊዜ የ ትርፉን መጠን

ከ ላይ የሚታየውን ሰንጠረዥ ማስፊያ D2 እስከ D11 ቁጥሮች ይዟል 500, 1000 እና ወዘተ እስከ 5000. ከ E1 እስከ H1 ቁጥሮች ያስገቡ 8, 10, 15 እና 20.

 1. መጠን ይምረጡ D1:H11.

 2. ይምረጡ ዳታ - በርካታ ተግባሮች

 3. መጠቆሚያውን ያድርጉ በ መቀመሪያ ሜዳ ውስጥ: ይጫኑ ክፍል B5.

 4. መጠቆሚያውን ያድርጉ በ ረድፍ ማስገቢያ ክፍል ሜዳ ውስጥ: እና ይጫኑ ክፍል B1.ይህ ማለት የ B1, የ መሸጫ ዋጋ: በ አግድም የ ገባው ተለዋዋጭ ነው (ከ ዋጋዎች ጋር 8, 10, 15 እና 20).

 5. መጠቆሚያውን በ አምድ ማስገቢያ ክፍል ሜዳ እና ይጫኑ ክፍል B4. ይህ ማለት የ B4, ብዛት: ተለዋዋጭ ነው በ መቀመሪያ ውስጥ: በ ተመረጠው የ አምድ ዋጋዎች ይቀየራል

 6. ንግግሩን ይዝጉ በ እሺ: ለ እርስዎ ትርፉ ይታያል ለ ተለያዩ ዋጋ ሺያጭ በ መጠን E2:H11 ውስጥ

Please support us!