መቃኛ በ ሙሉ ወረቀቶች Tabs ውስጥ

በ ነባር LibreOffice ሳስት ወረቀቶች ያሳያል "ወረቀት1" እስከ "ወረቀት3": በ እያንዳንዱ አዲስ ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ በ ወረቀቶች መካከል በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ወረቀት መቀየሪያ በ መጠቀም በ መመልከቻው ከ ታች በኩል ባለው መቀየሪያ

የ ወረቀት Tabs

ምልክት

የ መቃኛ ቁልፎችን ይጠቀሙ ለማሳየት ሁሉንም ወረቀቶች ለ እርስዎ የሚገባውን ሰነድ: የ ሩቅ ግራ ወይንም ቀኝ ቁልፍ መጫን ተመሳሳይ ያሳያል: የ መጀመሪያ ወይንም የ መጨረሻ ወረቀት tab: የ መሀከል ቁልፍ የሚያስችለው ተጠቃሚው እንዲሸበልል ነው ወደ ፊት ወይንም ወደ ኋላ በ ወረቀቱ ውስጥ: ወረቀቱን ለማሳየት ይጫኑ የ ወረቀት tab

Please support us!