ክፍሎችን ማንቀሳቀሻ በ መጎተት-እና-በመጣል

እርስዎ በ መጎተቻ-እና-መጣያ ክፍሎች በሚመርጡ ጊዜ: ረድፎች ወይንም አምዶች በ ሰንጠረዥ ወረቀት ላይ በ ክፍሎች ውስጥ (የ ተመረጡትን ረድፎች እን አምዶች ያካትታል) በ መደበኛ በላዩ ላይ ደርቦ መጻፊያ በ ነበረው ክፍል ውስጥ እርስዎ በሚጥሉበት ቦታ ላይ: ይህ የ ተለመደ ነው በላዩ ላይ ደርቦ መጻፊያ ዘዴ

ማስታወሻ በ መጎተቻ-እና-መጣያ ጠቅላላ ረድፎች ወይንም አምዶች: እርስዎ መምረጥ አለብዎት ረድፎች ወይንም አምዶች እርስዎ ማንቀሳቀስ (ወይንም ኮፒ የሚደረገውን) መጀመሪያ: ከዛ መጎተት ይጀምሩ ከ ተመረጡት ክፍሎች ውስጥ: ከ ረድፎች ወይንም አምዶች ራስጌ ውስጥ አይደለም: (ክፍሎች በዚህ አይመረጡም)

እርስዎ ተጭነው ሲይዙ የ ቁልፍ በሚለቁ ጊዜ የ እይጥ ቁልፍ: እርስዎ ይገባሉ ወደ ማስገቢያ ዘዴ.

  1. በ ማስገቢያ ዘዴ ውስጥ: የ ነበሩት ክፍሎች እርስዎ በሚጥሉበት ወደ ቀኝ ይቀየራሉ ከ ታች በኩል: እና የ ተጣሉት ክፍሎች ይገባሉ በ አሁኑ ባዶ ቦታ ውስጥ በላዩ ሳይጽፍ

  2. የ መክበቢያ ሳጥን ለ ተንቀሳቀሱ ክፍሎች ልዩ ነው ከ ማስገቢያ ዘዴ ይልቅ

    በላዩ ላይ ደርቦ መጻፊያ ዘዴ ውስጥ ለ እርስዎ አራቱም ድንበሮች ይታያሉ በ ተመረጠው ቦታ: በ ማስገቢያ ዘዴ ውስጥ ግን ለ እርስዎ የሚታየው የ ግራ ድንበር ብቻ ነው: የ ታለሙት ክፍሎች ወደ ቀኝ ይቀየራሉ: ለ እርስዎ የሚታየው የ ላይኛው ድንበር ብቻ ነው: የ ታለሙት ክፍሎች ወደ ታች ይቀየራሉ:

    የ ታለመው ቦታ ወደ ቀኝ ወይንም ወደ ታች ይቀየር እንደሆን መወሰኛ እንደ ሁኔታው እንደ እርቀቱ በ ምንጩ እና በ ታለሙት ክፍሎች መካከል: እርስዎ የሚያንቀሳቅሱ ከሆነ በ ተመሳሳይ ወረቀት ውስጥ: እንደ ክፍሎች ቁጥር ይወሰናል በ አግድም ወይንም በ ቁመት በሚንቀሳቀስበት ቦታ: እርስዎ ወደ ሌላ ወረቀት ውስጥ ካንቀሳቀሱ

  3. እርስዎ ክፍሎችን ካንቀሳቀሱ በ ማስገቢያ ዘዴ በ ተመሳሳይ ረድፍ ውስጥ (በ አግድም ብቻ) ከዛ ክፍሎቹን ካስገቡ በኋላ ሁሉም ክፍሎች ይቀየራሉ ወደ ግራ ወደ መሙያ ምንጭ ቦታ ውስጥ

በ ሁለቱም ዘዴዎች: እርስዎ ተጭነው መያዝ ይችላሉ የ ቁልፍ: ወይንም +Shift ቁልፎች እርስዎ በሚለቁ ጊዜ የ አይጥ ቁልፍ ኮፒ ለማስገባት ወይንም አገናኝ እንደ ቅደም ተከተላቸው

ቁልፎች ተጭነዋል የ አይጥ ቁልፍ በሚለቁ ጊዜ

ውጤት

ቁልፍ የለም

ክፍሎች ተንቀሳቅሰዋል: እና በ ክፍሎቹ ውስጥ በላያቸው ላይ ተደርቦ ተጽፎበታል በ ታለመው ቦታ ውስጥ: የ ክፍሎቹ ምንጭ ባዶ ነው

ቁልፍ

ክፍሎች ኮፒ ተደርገዋል እና በላያቸው ላይ ተደርቦ ተጽፎበታል በ ታለመው ቦታ ውስጥ: የ ክፍሎቹ ምንጭ ባዶ ነው

+Shift keys

አደናኝ ወደ ክፍሎች ምንጭ የሚገባው እና በላዩ ላይ ተደርቦ የሚጻፈው ክፍሎቹ በ ኢላማ ቦታ ውስጥ ሲሆኑ ነው: የ ክፍሎች ምንጭ በ ነበሩበት ይቆያሉ

ቁልፍ

ክፍሎች ይንቀሳቀሳሉ እና ይቀየራሉ ክፍሎቹን በ ታለመው ቦታ ውስጥ ወደ ቀኝ ወይንም ወደ ታች በኩል: የ ክፍሎቹ ምንጮች ባዶ ይሆናሉ: እርስዎ በ ተመሳሳይ ረድፍ በ ተመሳሳይ ወረቀት ውስጥ ካላንቀሳቀሱ በስተቀር

እርስዎ በ ተመሳሳይ ረድፍ በ ተመሳሳይ ወረቀት ውስጥ ካላንቀሳቀሱ በስተቀር: ክፍሎች በ ታለመው ቦታ ውስጥ ወደ ቀኝ ይቀየራሉ: እና ከዛ ጠቅላላ ረድፍ ይቀየራል ለ መሙለት የ ምንጩን ቦታ

ቁልፎች

ክፍሎች ኮፒ ይደረጋሉ እና ክፍሎቹ ይቀየራሉ ወደ ቀኝ በ ታለመው ቦታ ውስጥ: ወይንም ወደ ታች: የ ክፍሎቹ ምንጮች እዚያው ይቆያሉ

+Shift ቁልፎች

አገናኝ ወደ ክፍሎቹ ምንጭ ወደ ገቡት እና ወደ ተቀየሩት ክፍሎች በ ታለመው ቦታ ውስጥ ወደ ቀኝ ወይንም ወደ ታች በኩል: የ ክፍሎቹ ምንጭ እንደ ነበር ይቆያል


Please support us!