Matrix መቀመሪያ ማስገቢያ

የሚቀጥለው ምሳሌ የሚያሳየው እርስዎ እንዴት እንደሚያስገቡ ነው የ matrix መቀመሪያ ወደ ዝርዝር ውስጥ ሳይገቡ በ matrix ተግባሮች ውስጥ

እርስዎ ያስቡ 10 ቁጥሮች እንዳስገቡ በ አምዶች A እና B (A1:A10 እና B1:B10), ውስጥ እና ድምር ማስላት ይፈልጋሉ የ እያንዳንዱን ረድፍ በ አምድ C. ውስጥ

  1. አይጥ በ መጠቀም: ይምረጡ መጠን C1:C10, ውጤቱ የሚታይበት

  2. ይጫኑ F2, ወይንም ይጫኑ በ ማስገቢያ መስመር መቀመሪያ መደርደሪያ ላይ

  3. የ እኩል ምልክት ያስገቡ (=).

  4. ይምረጡ መጠን A1:A10, የ መጀመሪያውን ዋጋዎች የያዘ ለ ድምር መቀመሪያ

  5. ይጫኑ የ (+) ቁልፍ ከ ቁጥር ፊደል ገበታ ላይ

  6. ይምረጡ ቁጥሮች ከ ሁለተኛው አምድ ክፍሎች ውስጥ B1:B10.

  7. ማስገቢያውን መጨረሻ በ matrix ቁልፍ ጥምረት: Shift++ማስገቢያ

የ matrix ቦታ ራሱ በራሱ ይጠበቃል ከ ማሻሻያ: እንደ ራድፍ ወይንም አምድ አይነት ማጥፊያ: ነገር ግን አቀራረቡን ማረም ይችላሉ: እንዲሁም ማረም ይችላሉ ማንኛውንም አቀራረብ እንደ ክፍል መደብ አይነት ያሉ

Please support us!