LibreOffice 25.8 እርዳታ
የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይዘው: ይጎትቱ ከ አንድ ጠርዝ በ ሰያፍ ወደ ተቃራኒ ጠርዝ መጠን
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
ይጫኑ: እና ከዛ Shift-ይጫኑ ክፍሉን
የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይዘው: ይጎትቱ ሁለት ክፍሎች መጠን ባሻገር: የ አይጥ ቁልፉን አይልቀቁ: እና ከዛ ይጎትቱ ወደ መጀመሪያው ክፍል: የ አይጥ ቁልፉን ይልቀቁ: እርስዎ አሁን ማንቀሳቀስ ይችላሉ እየንዳንዱን ክፍል በ መጎተት እና በመጣል
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
ቢያንስ አንድ ክፍል ምልክት ያድርጉ: እና ከዛ በሚጫኑ ጊዜ ትእዛዝ Ctrl ይጫኑ እያንዳንዱን ተጨማሪ ክፍሎች
ይጫኑ የ መደበኛ / ተጨማሪ / መጨመሪያ ቦታ በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ውስጥ እስከሚታይ ድረስ ተጨማሪ: አሁን ይጫኑ ሁሉንም ክፍሎች እርስዎ መምረጥ የሚፈልጉትን
በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ውስጥ: ይጫኑ ሳጥን ከ መደበኛ / ተጨማሪ / መጨመሪያ ምልክት ማድረጊያ ዘዴ ለ መቀየር
| የ ሜዳ ይዞታዎች | የ አይጥ ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ ተፅእኖው | 
| STD | የ አይጥ ቁልፍ ይመርጣል ክፍሉን እርስዎ የተጫኑትን: ምልክት የ ተደረገባቸውን ክፍሎች በሙሉ ምልክቱን ያጠፋል | 
| EXT | የ አይጥ ቁልፍ ሲጫኑ በ አራት ማእዘን መጠን ምልክት ያደርጋል ከ አሁኑ ክፍል ጀምሮ እርስዎ እስከሚጫኑት መጨረሻ ክፍል ድረስ: በ አማራጭ: Shift-ይጫኑ በ ክፍሉ ላይ | 
| ADD | የ አይጥ ቁልፍ ሲጫኑ በ ክፍል ውስጥ ክፍሉ ይጨመራል ቀደም ብሎ ምልክት ወደ ተደረገበት ክፍሎች: የ አይጥ ቁልፍ ሲጫኑ በ ምልክት ወደ ተደረገበት ምልክቱን ያጠፋዋል: በ አማራጭ: ትእዛዝCtrl-ይጫኑ በ ክፍሉ ላይ |