ማደንዘዣ ረድፎች ወይንም አምዶች እንደ ራስጌዎች

እርስዎ ረጅም ረድፎች ወይንም አምዶች የ ተስፋፋ ዳታ የያዙ ከለዎት በ ወረቀቱ ላይ ሊታየው ከሚችለው ቦታ መጠን በላይ: እርስዎ ማደንዘዝ ይችላሉአንዳንድ ረድፎች እና አምዶች: ይህ እርስዎን የሚያስችለው የ ደነዘዙትን ረድፎች እና አምዶች ማየት ያስችሎታል በ ተቀረው ዳታ ውስጥ በሚሸበልሉ ጊዜ

  1. ይምረጡ ከ ታች ወይንም አምድ ከ ረድፍ በ ቀኝ በኩል ወይንም አምድ እርስዎ እንዲደነዝዝ የሚፈልጉትን አካባቢ: ሁሉም ረድፎች ከ ላይ: ወይንም አምዶች ከ ምርጫው በ ግራ በኩል ያሉ ይደነዝዛሉ

    በ አግድም እና በ ቁመት ሁለቱንም ለማደንዘዝ: ይምረጡ ክፍል ከ ረድፉ በታች በኩል ያለውን ከ አምዱ በ ቀኝ በኩል እርስዎ ማደንዘዝ የሚፈልጉትን

  2. Choose View - Freeze Rows and Columns.

    To deactivate, choose View - Freeze Rows and Columns again.

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ተገለጸውን ቦታ መሸብለል ከፈለጉ: ይፈጽሙ የ መመልከቻ - መክፈያ መስኮት ትእዛዝ


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ማተም ከ ፈለጉ አንዳንድ ረድፍ በ ሁሉም ገጾች ላይ በ ሰነዱ ላይ: ይምረጡ አቀራረብ - የ ማተሚያ መጠን - ማረሚያ


Please support us!