LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ አቋራጭ ቁልፎች ማመሳከሪያ ለ LibreOffice ሰንጠረዥ እና LibreOffice ባጠቃላይ
በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ የ ንግግር ማሳነሻ ቁልፍ ላለው: ይጫኑ F2 ወደ ክፍል መምረጫ ዘደ ለ መግባት: ይምረጡ ማንኛውንም የ ቁጥር ክፍሎች: እና ከዛ ይጫኑ F2 ንግግሩን እንደገና ለ ማሳየት
በ ክፍል መምረጫ ዘዴ ውስጥ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ተለመዱ የ መቃኛ ቁልፎች ክፍሎች ለ መምረጥ
የፊደል ገበታውን መጠቀም ይችላሉ ለ እቅድ:
ይጫኑ F6 ወይንም Shift+F6 የ ቁመት ወይንም የ አግድም እቅድ መስኮት ትኩረት እስከሚያገኝ ድረስ
Tab - በሚታዩት ሁሉም ቁልፎች መካከል ይዘዋወራል ከ ላይ ወደ ታች ከ ግራ ወደ ቀኝ
Shift+Tab - በሚታዩት ሁሉም ቁልፎች መካከል ይዘዋወራል በ ተቃራኒ አቅጣጫ
ትእዛዝ+1 እስከ ትእዛዝ+8Ctrl+1 እስከ Ctrl+8 - ሁሉንም ደረጃ ማሳያ እስከ ተወሰነ ቁጥር ድረስ; ከፍተኛ ደረጃዎች መደበቂያ
ይጠቀሙ + ወይንም - ለ ማሳየት ወይንም ለ መደበቅ የ ተተኮረበትን ረቂቅ ቡድን
ይጫኑ ማስገቢያ የ ማተኮሪያ ቁልፍ ለማስጀመር
ይጠቀሙ ወደ ላይ ወደ ታች የ ግራ ወይንም የ ቀኝ ቀስት በ አሁኑ ደረጃ ቁልፎች ውስጥ ለ መዘዋወር
ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - መሳያ ለ መክፈት የ መሳያ እቃ መደርደሪያ
ይጫኑ F6 እስከ የ መሳያ እቃ መደርደሪያ እስኪመረጥ ድረስ
እቃ መምረጫው ንቁ ከሆነ: ይጫኑ ትእዛዝCtrl+Enter. ይህ የ መጀመሪያውን የ መሳያ እቃ ይመርጣል ወይንም ንድፍ በ ወረቀት ውስጥ
በ ትእዛዝCtrl+F6 ትኩረቱን ወደ ሰነዱ ያደርጋል
አሁን መጠቀም ይችላሉ Tab የሚቀጥለውን የ መሳያ እቃ ለ መምረጥ ወይንም ንድፍ እና Shift+Tab ቀደም ያለውን ለ መምረጥ