ቀዳሚ ዜሮዎች ያለው ቁጥር ማስገቢያ

በርካታ መንገዶች አሉ ኢንቲጀር ለማስገባት ከ ቀዳሚ ዜሮዎች ጋር:

እርስዎ መፈጸም ከ ፈለጉ የ ቁጥር አቀራረብ ወደ አምድ ለ ቁጥሮች በ ጽሁፍ አቀራረብ ውስጥ (ለምሳሌ: ጽሁፍ "000123" ይሆናል ቁጥር "123"): የሚቀጥለውን ይስሩ:

  1. ይምረጡ አሀዙ በ ጽሁፍ አቀራረብ የ ተገኘበትን አምድ: የ ክፍሉን አቀራረብ በ አምድ ውስጥ እንደ "ቁጥር" ያሰናዱ

  2. ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ

  3. መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ ያስገቡ ^[0-9]

  4. መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ ያስገቡ &

  5. መመርመሪያ መደበኛ አገላለጾች

  6. መመርመሪያ የ አሁኑን ምርጫ ብቻ

  7. ይጫኑ ሁሉንም መቀየሪያ

Please support us!