የ ኋሊዮሽ ስሌት

በ ግብ መፈለጊያ እርዳታ እርስዎ ዋጋ ማስላት ይችላሉ: እንደ መቀመሪያ አካል: ውጤቱ እርስዎ እንደ ወሰኑት መቀመሪያ ይሆናል: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ከ በርካታ ዋጋዎች መጠገኛ ጋር እና አንድ ተለዋዋጭ ዋጋ እና ለ መቀመሪያ ውጤት

ግብ መፈለጊያ ለምሳሌ

የ አመት ወለድ ለማስላት (ወ), ሰንጠረዥ ይፍጠሩ ከ ዋጋዎች ጋር ለ ዋናው ገንዘብ (ዋ), የ አመቶች ቁጥር (n), እና የ ወለድ መጠን (ወመ). መቀመሪያ ነው:

I = C * n* i

የ ወለድ መጠን i በ 7.5% እና የ አመቶች ቁጥር n (1) እንደ ነበር ይቆያል: ነገር ግን እርስዎ ማወቅ ይፈልጋሉ ምን ያህል ኢንቬስትመንት ዋናውን ገንዘብ መሻሻል አለበት የ ተወሰነ መልስ እንዲያመጣ ለምሳሌ: ዋናው ምን ያህል እንደሆን ማስላት ያስፈልጋል እርስዎ በ አመት እንዲመልስ ከ ፈለጉ $15,000.

እያንዳንዱን ዋጋ ያስገቡ ለ ዋናው (አሻሚ ዋጋ እንደ $100,000) የ አመቶች ቁጥር n (1) እና የ ወለድ መጠን (7.5%) በ አንድ ክፍል ውስጥ: መቀመሪያ ያስገቡ ለማስላት ወለድ በ ሌላ ክፍል ውስጥ: ይልቅ , n እና i ይጠቀሙ የ ማመሳከሪያ ለ ክፍል በ ተመሳሳይ ዋጋ

  1. መጠቆሚያውን ወለድ በያዘው ክፍል ውስጥ ያድርጉ I, እና ይምረጡ መሳሪያዎች - ግብ መፈለጊያ ግብ መፈለጊያ ንግግር ይታያል

  2. ትክክለኛው ክፍል ቀደም ሲል በ ሜዳ ውስጥ ገብቷል በ መቀመሪያ ክፍል ውስጥ

  3. መጠቆሚያውን በ ሜዳ ውስጥ ያድርጉ ተለዋዋጭ ክፍል በ ወረቀት ውስጥ: ይጫኑ የሚቀየረውን ዋጋ በያዘው በ ክፍሉ ውስጥ: በዚህ ምሳሌ ውስጥ ክፍሉ ነው የ ዋናው ዋጋ .

  4. የሚጠበቀውን የ መቀመሪያ ውጤት ያስገቡ በ ዋጋ ኢላማ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: ለምሳሌ: ዋጋው ይህ ነው 15,000. ይጫኑ እሺ

  5. ለ እርስዎ ንግግር ይታያል የ ግብ መፈለጊያው እንደ ተሳካ: ይጫኑ አዎ ውጤቱን ለማስገባት በ ክፍል ውስጥ ከ ተለዋዋጭ ዋጋ ጋር

Please support us!