LibreOffice 7.6 እርዳታ
እርስዎ መቀመሪያ በ በርካት መንገዶች ማስገብት ይችላሉ: ምልክቶች በ መጠቀም: ወይንም በ ፊደል ገበታ በ መጻፍ: ወይንም ሁለቱን ዘዴዎች በ መቀላቀል
ይጫኑ በ ሰነዱ ላይ እርስዎ መቀመሪያ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ላይ
Click the Formula icon on the Formula Bar.
አሁን ለ እርስዎ የ እኩል ምልክት ይታያል በ ማስገቢያው መስመር ላይ እና እርስዎ መቀመሪያ ማስገባት ይችላሉ
እርስዎ የሚፈለጉትን ዋጋዎች ካስገቡ በኋላ: ይጫኑ ማስገቢያውን ወይንም ይጫኑ ተቀብያለሁ ውጤቱን በ ንቁ ክፍል ውስጥ ለማስገባት: እርስዎ ያስገቡትን ማጽዳት ከ ፈለጉ በ ማስገቢያ መስመር ላይ: ይጫኑ መዝለያውን ወይንም ይጫኑ መሰረዣ
እርስዎ ዋጋዎች እና መቀመሪያዎች በ ቀጥታ ማስገባት ይችላሉ ወደ ክፍሎች ውስጥ: የ ማስገቢያ መጠቆሚያው ባይታይ እንኳን: መቀመሪያ ሁልጊዜ በ እኩል ምልክት መጀመር አለበት
እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ የ + ወይንም - ቁልፍ በ ቁጥር ገበታ ላይ ለማስጀመር መቀመሪያ: ቁጥር መቆለፊያ "መብራት" አለበት: ለምሳሌ: ይጫኑ የሚቀጥለውን ቁልፍ ለ መቀጠል:
+ 5 0 - 8 ማስገቢያ
ውጤት ይታይዎታል 42 በ ክፍሉ ውስጥ: ክፍሉ መቀመሪያ ይዟል=+50-8.
እርስዎ መቀመሪያ በ ማመሳከሪያ የሚያርሙ ከሆነ: ማመሳከሪያው እና የ ተዛመዱት ክፍሎች ይደምቃሉ በ ተመሳሳይ ቀለም: እርስዎ አሁን እንደገና መመጠን ይችላሉ የ ማመሳከሪያውን ድንበር የ አይጥ መጠቆሚያ በ መጠቀም: እና የ መቀመሪያ ማመሳከሪያ በ መቀመሪያ ውስጥ ይታያል የ ማስገቢያ መስመር እንዲሁም ይቀየራል: ማመሳከሪያ ማሳያ በ ቀለም ማስቦዘን ይቻለል በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ – መመልከቻ
እርስዎ መቀመሪያ ሲፈጥሩ ስህተት ከ ተፈጠረ የ ስህተት መልእክት በ ንቁ ክፍል ውስጥ ይታያል