LibreOffice 24.8 እርዳታ
በርካታ መንገዶች አሉ መቀመሪያ ኮፒ ለማድረግ: አንድ የምንመክርዎት መንገድ ይህ ነው:
መቀመሪያ የያዘውን ክፍል ይምረጡ
ይምረጡ ማረሚያ - ኮፒ ወይንም ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+C ኮፒ ለማድረግ
ይምረጡ ክፍል እርስዎ መቀመሪያ ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉበትን
ይምረጡ ማረሚያ - መለጠፊያ ወይንም ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+V. መቀመሪያ በ አዲሱ ክፍል ውስጥ ይለጠፋል
እርስዎ መቀመሪያ ኮፒ ማድረግ ከ ፈለጉ ወደ በርካታ ክፍሎች: በጣም ፈጣን እና ቀላል መንገድ አለ ቀጥሎ ወደ አሉት ክፍሎች ውስጥ ኮፒ ለማድረግ:
መቀመሪያ የያዘውን ክፍል ይምረጡ
የ አይጥ መጠቆሚያውን ከ ታች በ ቀኝ በኩል በ ክፍሉ በ ደመቀው ድንበር ላይ ያድርጉ: እና ይቀጥሉ የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይዘው መጠቆሚያው እስከሚቀየር ወደ መስቀልኛ-ፀጉር ምልክት
የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይዘው: ይጉትቱ ወይንም ወደ ሁሉም ቀኝ ክፍሎች ውስጥ እርስዎ መቀመሪያውን ኮፒ ማድረግ ወደሚፈልጉበት
እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ በሚለቁ ጊዜ: መቀመሪያው ኮፒ ይደረጋል ወደ ክፍሎች ውስጥ እና ራሱ በራሱ ይስተካከላል
እርስዎ ካልፈለጉ ዋጋዎች እና ጽሁፎች ራሱ በራሱ እንዳይስተካከል: ተጭነው ይያዙ የ ትእዛዝCtrl ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ: መቀመሪያ: ያለ በለዚያ ሁልጊዜ በዚህ መሰረት ይስተካከላሉ