የ ቁጥር አቀራረብ ከ ዴሲማል ጋር

ያስገቡ ቁጥር ወደ ወረቀት ውስጥ: ለምሳሌ: 1234.5678. ይህ ቁጥር ይታያል በ ነባር ቁጥር አቀራረብ ውስጥ: ከ ሁለት ዴሲማል ቦታዎች ጋር: ይህ ለ እርስዎ ይታያል 1234.57 እርስዎ ማስገቢያውን ሲያረጋግጡ: በ ሰነዱ ላይ ብቻ የሚታየው ይጠጋጋል: በውስጥ: ቁጥሩ ሁሉንም አራቱን የ ዴሲማል ቦታዎች ከ ዴሲማል ነጥቦች በኋላ እንደያዘ ይቆያል

ቁጥሮች በ ዴሲማል ለማቅረብ:

  1. መጠቆሚያውን በ ቁጥሩ ላይ ያድርጉ እና ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች ክፍሎች አቀራረብ ንግግር ለ ማስጀመር

  2. ቁጥሮች tab ውስጥ ለ እርስዎ ምርጫ ይታያል በ ቅድሚያ የተገለጸ ቁጥር አቀራረብ: ከ ታች በ ቀኝ በኩል በ ንግግር ውስጥ ለ እርስዎ ይታያል ቅድመ እይታ ቁጥሩ ምን እንደሚመስል የ ተወሰነ አቀራረብ ቢጠቀሙ

ምልክት

እርስዎ ከ ፈለጉ ማሻሻል የሚታየውን የ ቁጥር ዴሲማል ቦታ: ቀላሉ መንገድ መጠቀም ነው የ ቁጥር አቀራረብ: የ ዴሲማል ቦታ መጨመሪያ ወይንም የ ቁጥር አቀራረብ: የ ዴሲማል ቦታ ማጥፊያ ምልክቶችን ከ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ

Please support us!