የ ሰንጠረዥ አቀራረብ

የ ጽሁፍ አቀራረብ በ ሰንጠረዥ ውስጥ

  1. የ ጽሁፍ አቀራረብ ይምረጡ

  2. ይምረጡ የሚፈለገውን መለያ ከ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ: እርስዎ እንዲሁም ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች አቀራረብ ክፍሎች ንግግር ይታያል እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት የ ተለያዩ የ ጽሁፍ መለያዎች በ ፊደል tab ገጽ ውስጥ

የ ቁጥር አቀራረብ በ ሰንጠረዥ ውስጥ

  1. ይምረጡ ክፍሎች እርስዎ ማቅረብ የሚፈልጉትን ቁጥሮች የያዘውን

  2. ለ ቁጥሮች አቀራረብ ለ ነባር የ ገንዘብ አቀራረብ ወይንም እንደ ፐርሰንት ይጠቀሙ ምልክቶች በ አቀራረብ መደርደሪያ ውስጥ: ለ ሌሎች አቀራረብ: ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በ ቅድሚያ ከ ተሰናዳ አቀራረብ ወይንም እርስዎ የራስዎትን ይግለጹ በ ቁጥሮች tab ገጽ ውስጥ

ለ ክፍሎች እና ገጾች የ ድንበሮች እና መደቦች አቀራረብ

  1. You can assign a format to any group of cells by first selecting the cells (for multiple selection, hold down the key when clicking), and then activating the Format Cells dialog in Format - Cells. In this dialog, you can select attributes such as shadows and backgrounds.

  2. ለ ጠቅላላ ወረቀቱ የ አቀራረብ መለያ ለ መፈጸም: ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ራስጌዎች እና ግርጌዎች: ለምሳሌ: በ እያንዳንዱ በሚታተመው ገጽ ላይ እንዲታይ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ አሁን የጫኑት ምስል በ አቀራረብ - ገጽ - መደብ የሚታየው በሚያትሙ ጊዜ ወይንም በ ህትመት ቅድመ እይታ ነው: የ መደቡን ምስል በ መመልከቻው ላይ ለማሳየት: ያስገቡ የ ንድፍ ምስል በ መምረጥ ማስገቢያ - ምስል - ከ ፋይል እና ያዘጋጁ ምስሉን ለ ክፍሎቹ መደብ በ መምረጥ አቀራረብ – ማዘጋጃ - ወደ መደብ : ይጠቀሙ መቃኛ የ መደብ ምስል ለ መምረጥ


Please support us!