በ ሰንጠረዥ ውስጥ መፈለጊያ እና መቀየሪያ

በ ሰንጠረዥ ሰነዶች ውስጥ እርስዎ ቃላቶች: መቀመሪያዎች: እና ዘዴዎች ያገኛሉ: እርስዎ መቃኘት ይችላሉ ከ አንዱ ውጤት ወደ ሌላው: ወይንም እርስዎ ሁሉንም ተመሳሳዮች ማድመቅ ይችላሉ በ አንድ ጊዜ: እና ከዛ መፈጸም ይችላሉ አቀራረቡን ወይንም መቀየር የ ክፍሉን ይዞታ በ ሌላ ይዞታ

መፈለጊያ & መተኪያ ንግግር

ክፍሎች ጽሁፍ ወይንም ቁጥሮች መያዝ ይችላሉ በ ቀጥታ የገቡ እንደ የ ጽሁፍ ሰነድ: ነገር ግን እንዲሁም ጽሁፍ ወይንም ቁጥሮች መያዝ ይችላሉ እንደ ውጤት ለ ስሌቶች: ለምሳሌ: ክፍል ከያዘ መቀመሪያ =1+2 ውጤት 3 ያሳያል: እርስዎ መወሰን አለብዎት የሚፈልጉትን ለ 1 የተዛመደውን 2 ወይንም መፈለጊያ 3

መቀመሪያ ወይንም ዋጋዎች ለ ማግኘት

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ በ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ውስጥ አንዱን አካሉን መፈለጊያ በ መቀመሪያ ውስጥ ወይንም ውጤቶች ማስሊያ

  1. ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ የ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ለ መክፈት

  2. ይጫኑ ተጨማሪ ምርጫዎች ንግግሩን ለማስፋት

  3. ይምረጡ "መቀመሪያ" ወይንም "ዋጋዎች" በ መፈለጊያ በ ዝርዝር ሳጥኖች ውስጥ

በ "መቀመሪያ" እርስዎ ያገኛሉ ሁሉንም የ መቀመሪያ አካሎች

በ "ዋጋዎች" እርስዎ ያገኛሉ ሁሉንም የ ስሌት ውጤቶች

የ ማስታወሻ ምልክት

Cell contents can be formatted in different ways. For example, a number can be formatted as a currency, to be displayed with a currency symbol. These symbols are included in searches when the Formatted Display search option is activated.


ጽሁፍ መፈለጊያ

  1. ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ ለ መክፈት መፈለጊያ & ንግግር መቀየሪያ

  2. የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ በ መፈለጊያው የ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ

  3. አንዱን ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ ወይንም ሁሉንም መፈለጊያ

እርስዎ ሲጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ ሰንጠረዥ የሚቀጥለውን ክፍል ይመርጣል እርስዎ የሚፈልጉትን ጽሁፍ የያዘውን: እርስዎ መመልከት እና ማረም ይችላሉ ጽሁፉን: እና ከዛ ይምረጡ ቀጥሎ መፈለጊያ እንደገና ቀጥሎ ወደሚሀኘው ጽሁፍ ያመራል

  1. ንግግሩን ከ ዘጉት የ ቁልፍ ጥምረቶችን መጠቀም ይችላሉ (+Shift+F) የሚቀጥለውን ጽሁፍ ለማግኘት ንግግሩን ሳይከፍቱ

  2. በ ነባር: ሰንጠረዥ ይፈልጋል የ አሁኑን ወረቀት: ይመርምሩ የ ሁሉንም ወረቀቶች ሳጥን ውስጥ በ ሁሉም ወረቀቶች በ ሰነዱ ውስጥ ለ መፈለግ

እርስዎ በ ሚጫኑ ጊዜ ሁሉንም መፈለጊያ ሰንጠረዥ ሁሉንም ክፍሎች ይመርጣል እርስዎ ያስገቡትን ጽሁፍ የያዘውን: እርስዎ አሁን ለምሳሌ ማሰናዳት ይችላሉ ሁሉንም የ ተገኙትን ክፍሎች ማድመቅ: መፈጸም ይችላሉ የ ክፍል ዘዴ ለ ሁሉም በ አንድ ጊዜ

መቃኛው

  1. ይምረጡ መመልከቻ - መቃኛ የ መቃኛ መስኮቱን ለ መክፈት

መቃኛ ዋናው መሳሪያ ነው እቃ ለ ማግኛ እና ለ መምረጫ

መቃኛውን ይጠቀሙ እቃዎችን ለ ማስገባት እና ለማገናኘት በ ተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ ወይንም ሌሎች ከ ተከፈቱ ሰነዶች ውስጥ

Please support us!