ማጣሪያዎች መፈጸሚያ

ማጣሪያዎች እና የ ረቀቁ ማጣሪያዎች እርስዎን መስራት ነው የሚያስችሉት ለ አንዳንድ የ ተጣሩ ረድፎች (መዝገቦች) ዳታ መጠን ነው: በ ሰንጠረዥ ውስጥ በ LibreOffice በርካታ የ ተለያዩ የሚቻሉ ማጣሪያዎች ለ መፈጸም

  1. አንድ ጥቅም ለ በራሱ ማጣሪያ ተግባር በፍጥነት መከልከል ነው መዝገቦች ማሳያ ከ ተመሳሳይ ዳታ ማስገቢያ ውስጥ

  2. መደበኛ ማጣሪያ ንግግር ውስጥ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ መጠኖች ዋጋዎች የያዙ በ ተወሰነ የ ዳታ መጠን ውስጥ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ መደበኛ ማጣሪያ ለ ማገናኘት ሁኔታዎችን በ አንዱ በ ሎጂካል እና ወይንም በ ሎጂካል ወይንም አንቀሳቃሽ

  3. ይህ የ ረቀቀ ማጣሪያ የሚያስችለው እስከ ስምንት ማጣሪያ ሁኔታዎችን ማስቻል ነው: በ ረቀቀ ማጣሪያዎች እርስዎ በ ቀጥታ ሁኔታዎችን ወደ ወረቀት ውስጥ ማስገባት ነው

የ ምክር ምልክት

ማጣሪያ ለ ማስወገድ: እርስዎ ሁሉንም ክፍሎች ማየት እንዲችሉ እንደገና: ይጫኑ ማጣሪያው በ ተፈጸመበት ቦታ ውስጥ: እና ከዛ ይምረጡ ዳታ - ማጣሪያ - ማጣሪያ እንደ ነበር መመለሻ


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ በርካታ ረድፎች በሚመርጡ ጊዜ ማጣሪያ ተፈጽሞበት ከ ነበረ ቦታ ውስጥ: ይህ ምርጫ የሚታዩ ረድፎችን ያካትታል እና የተደበቁ ረድፎችንም ጭምር በ ማጣሪያ የተደበቁትን: እርስዎ አቀራረብ ከፈጸሙ: ወይንም የ ተመረጠውን ረድፎች ካጠፉ: ይህ ተግባር የሚፈጸመው ለሚታዩት ረድፎች ብቻ ነው: የ ተደበቁት ረድፎች ላይ ተጽእኖ አይፈጥርም


የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ተቃራኑ ነው እርስዎ በ እጅ የ ደበቁት ረድፎች በ አቀራረብ - ረድፎች - መደበቂያ ረድፎች ትእዛዝ ውስጥ: በ እጅ የ ደበቁት ረድፎች ይጠፋሉ የ ተመረጡትን ረድፎቹን የያዙትን ሲያጠፉ


Please support us!