LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ ዋጋዎች ማስገባት ይችላሉ: ጽሁፍ ወይንም መቀመሪያ ወዲያውኑ ኮፒ የሚደረጉ ወደ ሌሎች ወደ ተመረጡት ወረቀቶች ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ይምረጡ የሚፈለጉትን ሁሉንም ወረቀቶች ተጭነው በመያዝ የ ትእዛዝ Ctrl ቁልፍ እና ይጫኑ ተመሳሳይ የ መመዝገቢያ tabs እስከ አሁን ድረስ ግራጫ የሆኑትን ከ ታች መስመር በኩል በ መስሪያ ቦታ ውስጥ: ሁሉም የ ተመረጡ የ መመዝገቢያ tabs አሁን ነጭ ይሆናሉ
You can use Shift+CommandCtrl+Page Up or Page Down to select multiple sheets using the keyboard.
Now when you insert values, text or formulas into the active sheet, they will also appear in the identical positions in the other selected sheets. For example, data entered in cell "A1" of the active sheet is automatically entered into cell "A1" of any other selected sheet.