LibreOffice 24.8 እርዳታ
LibreOffice ሰንጠረዥ የሚመጣው በ ቅድሚያ በ ተሰናዳ አቀራረብ ማሰናጃ ገጽታዎች ነው: እርስዎ ወደ እርስዎ ሰንጠረዥ ውስጥ ሊ ፈጽሙት የሚችሉት
ገጽታ ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ መጨመር እና ማሻሻል አይቻልም: ነገር ግን እርስዎ ማሻሻል ይችላሉ ዘዴዎችን እርስዎ ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ ከ ፈጸሙ በኋላ
እርስዎ የ ገጽታ አቀራረብ ለ ወረቀት ከማቅረብዎ በፊት: እርስዎ ቢያንስ አንድ የ ክፍል ዘዴ ማስተካከያ መፈጸም አለብዎት: በ ወረቀት ውስጥ በ ክፍሎቹ ውስጥ: እርስዎ ከዛ በኋላ ክፍል መቀየር ይችላሉ ገጽታ በ መምረጥ እና በ መፈጸም በ ገጽታ ምርጫ ንግግር ውስጥ
የ ክፍል ዘዴ ማስተካከያ ወደ ክፍል ዘዴ ውስጥ ለ መፈጸም: እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ ዘዴዎች መስኮት እና ከ ዝርዝር ሳጥን በ ታች በኩል: የ ዘዴዎች መመልከቻ ማስተካከያ ማሰናጃ: የ ነበሩ ዝርዝር የ ማስተካከያ የ ተገለጹ ክፍል ዘዴዎች ይታያሉ: ሁለት ጊዜ ይጫኑ በ ስሙ ላይ ከ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ ይህን ዘዴ ወደ ተመረጡት ክፍሎች ውስጥ ለ መፈጸም
ገጽታ በ ሰንጠረዥ ላይ ለመፈጸም:
ይጫኑ የ ገጽታ መምረጫ ምልክት ውስጥ ከ መሳሪያዎች መደርደሪያ ላይ
የ ገጽታ ምርጫ ንግግር ይታያል: ይህ ንግግር የያዘው ዝርዝር ዝግጁ ገጽታዎችን ነው: ለ ጠቅላላ ሰንጠረዥ እና ዘዴዎች መስኮት ዝርዝር አቀራረብ ዘዴዎች ለ ተወሰኑ ክፍሎች
በ ገጽታ ምርጫዎች ንግግር ውስጥ ይምረጡ ገጽታ እርስዎ በ ሰንጠረዥ ላይ መፈጸም የሚፈልጉትን
ይጫኑ እሺ
እርስዎ ሌላ ገጽታ እንደ መረጡ ወዲያውኑ በ ገጽታ ምርጫ ንግግር ውስጥ: አንዳንድ ባህሪዎች በ ዘዴዎች ማሻሻያ ውስጥ ይፈጸማሉ ወደ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ: ማሻሻያው ወዲያውኑ ይታያል በ እርስዎ ሰንጠረዥ ውስጥ: