የ ፒቮት ሰንጠረዥ ማሻሻያ

የ ዳታ ምንጭ ወረቀት ተቀይሯል LibreOffice የ ፒቮት ሰንጠረዥ እንደገና ይሰላል: እንደገና ለማስላት ይምረጡ ዳታ - የ ፒቮት ሰንጠረዥ - ማነቃቂያ ተመሳሳይ ይፈጽሙ ለ መጡ የ Excel ፒቮት ሰንጠረዥ ወደ LibreOffice ሰንጠረዥ

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

Please support us!