LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይጫኑ ቁልፍ ተጨማሪ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ንግግር ውስጥ: ንግግሩ ይስፋፋል
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ስም መጠን የ ፒቮት ሰንጠረዥ የሚፈጠርበት: ከ ውጤቶች ሳጥን ውስጥ: የ ውጤቶቹ መጠን ስም ከሌለው: ያስገቡ ከ ላይ በ ግራ ክፍል መጠን ውስጥ ወደ ቀኝ ሜዳ ውስጥ በ ውጤቶች ሳጥን ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ በ ተገቢው ክፍል ላይ በ ትክክል ለማስገባት
እርስዎ ምልክት ካደረጉ በ ባዶ ረድፎችን መተው ሳጥን ውስጥ ምልክት ካደረጉ: እንደ ነበሩ አይወሰድም የ ፒቮት ሰንጠረዥ በሚፈጠር ጊዜ
የ ምድቦች መለያ ምልክት ተደርጓል በ ሳጥን ውስጥ: ምድቦች ይለያሉ በ ራስጌዎች እና እንደ ተመደበው የ ፒቮት ሰንጠረዥ ይፈጠራል