የ ፒቮት ሰንጠረዥ በ ቡድን ማድረጊያ

የ ውጤት ፒቮት ሰንጠረዥ የያዘው የ ተለያዩ ማስገቢያዎች ነው: በ ቡድን ለማስገቢያ: እርስዎ የሚታየውን ውጤት ማሻሻል ይችላሉ

  1. ይምረጡ ክፍል ወይንም የ ክፍሎች መጠን በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ

  2. ይምረጡ ዳታ - ቡድን እና እቅድ - ቡድን

እንደ ተመረጠው የ ክፍል አይነት አቀራረብ: አዲስ የ ቡድን ሜዳ ይጨመራል ወደ ፒቮት ሰንጠረዥ: ወይንም ለ እርስዎ ይታያል ከ ሁለቱ አንዱ ቡድን ንግግር: የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም የ ቀን ዋጋዎች ይታያል

የ ፒቮት ሰንጠረዥ መደራጀት አለበት ቡድን ሊፈጸም እንደሚችለበት አይነት

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

Please support us!