LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ማጣሪያዎች መጠቀም ይችላሉ ለ ማስወገድ የማይፈለግ ዳታ ከ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ
ይጫኑ የ ማጣሪያ ቁልፍ በ ወረቀት ውስጥ ንግግር ለ መጥራት ለ ማጣሪያ ሁኔታዎች: በ አማራጭ: የ ፒቮት ሰንጠረዥ ለ አገባብ ዝርዝር ይጥሩ እና ይምረጡ የ ማጣሪያ ትእዛዝ: የ ማጣሪያ ንግግር ይታያል: እርስዎ እዚህ የ ፒቮት ሰንጠረዥ ማጣራት ይችላሉ
እርስዎ መጫን ይችላሉ በ ቀስቱ ቁልፍ ላይ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ለማሳየት ብቅ-ባይ መስኮት: እርስዎ ማረም ይችላሉ የ መመልከቻ ማሰናጃዎች እና የ ተዛመደ ሜዳ
የ ብቅ-ባይ መስኮት የ ተዛመዱ ዝርዝር ሜዳ አባሎች ያሳያል: ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ከ እያንዳንዱ በ ግራ የ ሜዳ አባል ስም በኩል ይገኛል: ሜዳ አማራጭ ማሳያ ስም ሲኖረው የ ተለየ ከ ዋናው ስም: ስሙ በ ዝርዝር ውስጥ ይታያል
ማሳያ ወይንም መደበቂያ የ ምልክት ሳጥን ለ ማሳየት ወይንም ለ መደበቅ የ ተዛመዱ የ ሜዳ አባሎች በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ
ማስቻያ ወይንም ማሰናከያ የ ሁሉንም ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ ማሳየት ሁሉንም ወይንም ምንም የ ሜዳ አባሎችን ላለማሳየት
ይምረጡ የ ሜዳ አባል በ ብቅ-ባይ መስኮት ውስጥ እና ይጫኑ የ
ቁልፍ ለማሳየት የ ተመረጠውን የ ሜዳ አካል ብቻ: ሌሎች የ ሜዳ አባሎች ይደበቃሉ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥይምረጡ የ ሜዳ አባል በ ብቅ-ባይ መስኮት ውስጥ እና ይጫኑ የ
ቁልፍ ለ መደበቅ የ ተመረጠውን የ ሜዳ አካል ብቻ: ሌሎች የ ሜዳ አባሎች ይታያሉ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥይህ ትእዛዝ እርስዎን የሚያስችለው የ ሜዳ አባሎችን መለየት ነው በ እየጨመረ በሚሄድ ደንብ: እየቀነሰ በሚሄድ ደንብ ወይንም የ መለያ ማስተካከያ ዝርዝር በ መጠቀም
ለ ማረም የ መለያ ዝርዝር ማስተካከያ: መክፈቻ LibreOffice - ምርጫዎችመሳሪያ - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ - መለያ ዝርዝር
የ ብቅ-ባይ መስኮት መክፈቻ ቀስት መደበኛው ቀለም ጥቁር ነው: ሜዳው አንድ ወይንም ከዚያ በላይ የ ተደበቀ ሜዳ አባሎች ከያዘ: ቀስቱ ወደ ሰማያዊ ይቀየራል እና ትንሽ ስኴር ከ ታች-በ ቀኝ ጠርዝ በኩል ይታያል
እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ ብቅ-ባይ መስኮት የ ክፍል መጠቆሚያውን ከ ቁልፉ በታች በማድረግ እና በ መጫን ትእዛዝCtrl+D.