የ ፒቮት ሰንጠረዦች ማጥፊያ

ለማጥፋት የ ፒቮት ሰንጠረዥ: ይጫኑ በማንኛውም ክፍል በ ፒቮት ሰንጠረዥ ላይ: እና ከዛ ይምረጡ ማጥፊያ ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ

warning

ከ ፒቮት ሰንጠረዥ ጋር የ ተገናኘ የ ፒቮት ቻርት ካጠፉ: የ ፒቮት ቻርት አብሮ ይጠፋል: የ ንግግር ሳጥን ይከፈት እና የ ፒቮት ቻርት ማጥፋት እንደሚፈልጉ ማረጋገጫ ይጠይቃል:


ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

Please support us!