LibreOffice 24.8 እርዳታ
መጠቆሚያውን በ ክፍሎች መጠን ውስጥ ያድርጉ ዋጋዎቹን በያዘው ረድፍ እና አምድ ራስጌዎች ውስጥ
Choose Insert - Pivot Table. The Select Source dialog appears. Choose Current selection and confirm with OK. The table headings are shown as buttons in the Pivot Table dialog. Drag these buttons as required and drop them into the layout areas "Filters", "Column Fields", "Row Fields" and "Data Fields".
የተፈለገውን ቁልፍ ከ አራቱ ቦታዎች ወደ አንዱ ይጎትቱ
Drag a button to the Filters area to create a button and a listbox on top of the generated pivot table. The listbox can be used to filter the pivot table by the contents of the selected item. You can use drag-and-drop within the generated pivot table to use another page field as a filter.
ቁልፉ ከ ተጣለ በ ዳታ ሜዳዎች ቦታ ውስጥ መግለጫ ይሰጠዋል እንዲሁም የሚጠቀመውን መቀመሪያ ያሳያል ዳታ ለማስላት
ሁለት ጊዜ-በመጫን ከ ሜዳዎቹ በ አንዱ የ ዳታ ሜዳዎች ውስጥ መጥራት ይችላሉ የ ዳታ ሜዳ ንግግር.
ይጠቀሙ የ ትእዛዝCtrl የሚፈልጉትን ማስሊያዎች በ መጫን ሲመርጡ
ንግግር ለ ዳታው መጠቀም የሚፈልጉትን ማስሊያ: በርካታ ምርጫዎችን ለ መምረጥ ይጫኑ የየ ቁልፎቹን ቅደም ተከተል በ ማንኛውም ጊዜ መቀየር ይቻላል ወደ የተለየ ቦታ በ አይጥ መጠቆሚያ በማንቀሳቀስ
ቁልፍ ያስወግዱ በ መጎተት ወደ ሌላ ቦታ ወደ ሌሎቹ ቁልፎች በ ንግግሩ በ ቀኝ በኩል
ለ መክፈት ዳታ ሜዳ ንግግር: ሁለት-ጊዜ ይጫኑ አንዱ ቁልፍ ላይ በ ረድፍ ሜዳዎች ወይንም አምድ ሜዳዎች ቦታ ላይ: ይጠቀሙ ንግግር ለ መምረጥ መቼ እና ምን ያህል LibreOffice እንደሚያሰላ የ ንዑስ ድምር ማስሊያ
Exit the Pivot Table dialog by pressing OK. A Filter button will now be inserted, or a page button for every data field that you dropped in the Filters area. The pivot table is inserted further down.