LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ፒቮት ሰንጠረዥ (ቀደም ብሎ የሚታወቀው በ DataPilot ) ነው: እርስዎን የሚያስችለው ማወዳደር: እና መመርመር ነው ትልቅ የ ዳታ መጠን: እርስዎ መመልከት ይችላሉ የ ተለያዩ ማጠቃለያዎች ለ ዳታ ምንጩ: እርስዎ ማሳየት ይችላሉ ዝርዝር ስለሚፈለገው ነገር: እና እርስዎ መግለጫ መጻፍ ይችላሉ
ሰንጠረዥ የ ተፈጠረ እንደ የ ፒቮት ሰንጠረዥ አንዱ ሰንጠረዥ በሌላው ላይ ተፅእኖ ያደርጋል: ዳታ ማዘጋጀት ይቻላል: እንደገና ማዘጋጀት: ወይንም መጨመር እንደሚፈለገው የ ተለያየ የ ነጥብ አመለካከት