ዳታ መለያ

  1. ይጫኑ የ ዳታቤዝ መጠን

    እርስዎ የ ክፍሎች መጠን ከ መረጡ: እነዚህ ክፍሎች ብቻ ይለያሉ: እርስዎ አንድ ክፍል ላይ ብቻ ከ ተጫኑ ሳይመርጡት: ጠቅላላ የ ዳታቤዝ መጠን ይለያል

  2. ይምረጡ ዳታ - መለያ

    የ ክፍሎች መጠን የሚለየው ይታያል በ ግልባጭ ቀለም

  3. ይምረጡ የ መለያ ምርጫ እርስዎ የሚፈልጉትን

  4. ይጫኑ እሺ

Please support us!