የ ዳታቤዝ መጠን መግለጫ

እርስዎ የ ክፍሎች መጠን መግለጽ ይችላሉ ለ ሰንጠረዥ እንደ ዳታቤዝ ለ መጠቀም: እያንዳንዱ ረድፍ በዚህ ዳታቤዝ መጠን ውስጥ ተመሳሳይ ነው ከ ዳታቤዝ መዝገብ ጋር: እና እያንዳንዱ ክፍል በ ረድፍ ውስጥ ተመሳሳይ ነው ከ ዳታቤዝ ሜዳ ጋር: እርስዎ መለየት ይችላሉ ቡድን: መፈለጊያ እና ስሌቶች መፈጸም ይችላሉ በ መጠን ውስጥ ከ ዳታቤዝ ውስጥ እንደሚፈጽሙት

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እርስዎ ማረም እና መድረስ የሚችሉት የ ዳታቤዝ መጠን በ ሰንጠረዥ ውስጥ መጠን በያዘው ብቻ ነው: እርስዎ መድረስ አይችሉም የ ዳታቤዝ መጠን ጋር ከ LibreOffice የ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ


የ ዳታቤዝ መጠን ለ መግለጽ

  1. እርስዎ እንደ ዳታቤዝ መጠን የሚገልጹት የ ክፍሎች መጠን ይምረጡ

  2. ይምረጡ የ ዳታ - መጠን መግለጫ

  3. ስም ሳጥን ውስጥ የ ዳታቤዝ መጠን ስም ያስገቡ

  4. ይጫኑ ተጨማሪ

  5. ለ ዳታቤዝ መጠን ምርጫ መወሰኛ

  6. ይጫኑ እሺ

Please support us!