የ ገንዘብ አቀራረብ በ ክፍሎች ውስጥ

In LibreOffice Calc you can give numbers any currency format. When you click the Currency icon Icon in the Formatting bar to format a number, the cell is given the default currency format set under - Languages and Locales - General.

የ ማስታወሻ ምልክት

መቀያየር የ LibreOffice ሰንጠረዥ ሰነድ አለመግባባትን ሊፈጥር ይችላል: የ እርስዎ LibreOffice ሰንጠረዥ ሰነድ ከ ተጫነ በ ሌላ ተጠቃሚ የ ተለየ ነባር የ ገንዘብ አቀራረብ የሚጠቀም


LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ እርስዎ መግለጽ ይችላሉ እርስዎ ያቀረቡትን ቁጥር እንደ "1,234.50 €", ኢዩሮ እንደሆነ ይቀራል በ ሌሎችም አገር ውስጥ እና ዶላር አይሆንም

እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ገንዘብ አቀራረብ በ ክፍሎች አቀራረብ ንግግር ውስጥ (ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች - ቁጥሮች tab) ሁለት አገሮች በ መምረጥ ያሰናዱ በ ቋንቋ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ ይምረጡ መደበኛ ማሰናጃ ለ ዴሲማል እና ለ ሺዎች መለያያ በ አቀራረብ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ የ ገንዘብ ምልክት እና ቦታ መምረጥ ይችላሉ

  1. ለምሳሌ: ቋንቋ ከ ተሰናዳ ለ "ነባር" እና እርስዎ የሚጠቀሙት ጀርመንኛ ከሆነ: የ ገንዘብ አቀራረብ "1.234,00 €" ይሆናል: ነጥብ ይጠቀማል ሺዎችን አሀዝ እና ኮማ ከ ዴሲማል ቦታዎች በፊት : እርስዎ ከ መረጡ የ ዝቅተኛውን የ ገንዘብ አቀራረብ "$ English (US)" ከ አቀራረብዝርዝር ሳጥን ውስጥ: እርስኦ የሚከተለውን አቀራረብ ያገኛሉ: "$ 1.234,00". አሁን ለ እርስዎ እንደሚታየው ተመሳሳይ ነው: የ ገንዘብ ምልክት ብቻ ነው የ ተሰናዳው እና የ ተቀየረው: ነገር ግን ከ ስር ያለው አቀራረብ ኮድ እንደ ነበር በ ቋንቋ ማሰናጃው ይቀራል

  2. ቋንቋ እርስዎ በ ቀየሩት ክፍሎች ወደ "English (US)", የ English-ቋንቋ ማሰናጃ ይቀየራል እና ነባር የ ገንዘብ አቀራረብ አሁን "$ 1,234.00" ይሆናል

Please support us!