LibreOffice 26.2 እርዳታ
Comma Separated Values (CSV) የ ጽሁፍ ፋይል አቀራረብ ነው እርስዎ መጠቀም የሚችሉት በሚቀያየሩ ጊዜ ዳታ ከ ዳታቤዝ ወይንም ሰንጠረዥ መተግበሪያዎች መካከል: እያንዳንዱ መስመር ጽሁፍ CSV ፋይል የ ዳታቤዝ መዝገብ ይወክላል: ወይንም ረድፍ በ ሰንጠረዥ ውስጥ: እያንዳንዱ ሜዳ ከ ዳታቤዝ መዝገብ ወይንም ክፍል በ ሰንጠረዥ ረድፍ ብዙ ጊዜ በ ኮማ የ ተለየ ነው: ነገር ግን: እርስዎ ሌላ ባህሪ ለ ምልክት ሜዳ መጠቀም ይችላሉ እንደ ባህሪዎች መቁጠሪያ አይነት
ሜዳ ወይንም ክፍል ኮማ ከያዘ: ሜዳው ወይንም ክፍሉ መለየት አለበት በ ነጠላ ጥቅስ ምልክት (') ወይንም በ ድርብ ጥቅሶች (") ምልክት
ይምረጡ
ማምጣት መክፈት የሚፈልጉትን የ CSV ፋይል ፈልገው ያግኙ
ፋይሉ ካለው የ *.csv ተጨማሪ ፋይሉን ይምረጡት
If the CSV file has another extension, select the file, and then select "Text CSV" in the Filter box
Select checkbox to open the dialog and set the import options for delimited data. If the checkbox is not selected, LibreOffice Calc uses the settings of the last text import operation.
ይጫኑ
If the checkbox is selected, the dialog opens. Then:
ጽሁፍ ከ ፋይል ውስጥ ወደ አምዶች መክፈያ ምርጫ መወሰኛ
በ ቀኝ-ይጫኑ አምዱን በ ቅድሚያ መመልከቻ ውስጥ አቀራረቡን ለማሰናዳት ወይንም አምዱን ለመደበቅ
ይጫኑ
ይመርምሩ የ ጽሁፍ ሳጥን ምልክት የሚመሳሰል የ ተጠቀሙት እንደ ጽሁፍ ምልክት በ ፋይል ውስጥ: ምናልባት ምልክቱ ዝርዝር ውስጥ ከሌለ: ባህሪውን ይጻፉ ወደ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ
እርስዎ ሰንጠረዥ በሚልኩ ጊዜ ወደ CSV አቀራረብ: ዳታ ብቻ በ አሁኑ ወረቀት ላይ ይቀመጣል: ሌላው መረጃ በሙሉ: መቀመሪያ እና አቀራረብን አክትቶ በሙሉ ይጠፋሉ
መክፈቻ የ ሰንጠረዥ ወረቀት እርስዎ ማስቀመጥ የሚፈልጉትን እንደ ጽሁፍ CSV ፋይል
የ አሁኑን ወረቀት ብቻ ነው መላክ የሚቻለው
ይምረጡ
በ ሳጥን ውስጥ ለ ፋይሉ ስም ያስገቡ
In the Filter box, select "Text CSV".
(በ ምርጫ) ያሰናዱ የ ሜዳ ምርጫዎች ለ ጽሁፍ CSV ፋይል
ይምረጡ
በ ንግግር ውስጥ: ይምረጡ እርስዎ የሚፈልጉትን ምርጫዎች
ይጫኑ
ይጫኑ .