ዳታ ማዋሀጃ

በሚዋሀድ ጊዜ የ ክፍሎች ይዞታ ከ በርካታ ወረቀቶች ውስጥ ይዋሀዳሉ ወደ አንድ ቦታ

የ ክፍል ይዞታዎችን ለማዋሀድ

 1. የሚዋሀደውን የ ክፍል መጠን የያዘውን ሰነድ መክፈቻ

 2. ይምረጡ ዳታ - ማዋሀጃ ለ መክፈት የ ማዋሀጃ ንግግር

 3. የ ዳታ ምንጭ ቦታ ሳጥን ውስጥ ይምረጡ የ ክፍል መጠን ምንጭ የሚዋሀደውን ከ ሌሎች ቦታ ጋር

  መጠን ካልተሰየመ: ይጫኑ ከ ሜዳው አጠገብ ከ የ ዳታ ምንጭ ቦታ ብልጭ ድርግም የሚል የ ጽሁፍ መጠቆሚያ ይታያል: ይጻፉ ማመሳከሪያ ለ መጀመሪያ ዳታ ምንጭ መጠን ወይንም ይምረጡ መጠን በ አይጥ መጠቆሚያው

 4. ይጫኑ መጨመሪያ የ ተመረጠውን መጠን ለ ማስገባት በ ማዋሀጃ ቦታዎች ሜዳ ውስጥ

 5. ተጨማሪ መጠኖች ይምረጡ እና ይጫኑ መጨመሪያ ከ እያንዳንዱ ምርጫ በኋላ

 6. እርስዎ ውጤቱን በ መምረጥ የታለመውን መጠን ማሳየት ይፈልጉ እንደሆን መወሰኛ ከ ውጤቶች ኮፒ ማድረጊያ ወደ ሳጥን ውስጥ

  የ ታለመው መጠን ካልተሰየመ: ይጫኑ ከ ሜዳው አጠገብ በ ኮፒ ውጤት በ ያሰገቡ መግለጫ ለ ታለመው መጠን: በ ምርጫ እርስዎ መጠን መምረጥ ይችላሉ የ አይጥ ቁልፍ ወይንም መጠቆሚያውን በ ግራ በኩል ከ ክፍሉ በላይ ያድርጉ በ ታለመው መጠን ውስጥ

 7. ይምረጡ ተግባር ከ ተግባር ሳጥን ውስጥ: ተግባር የሚገልጸው ዋጋዎች ማዋሀጃ መጠን እንዴት እንደሚገናኝ ነው: የ "ድምር" ተግባር ነባር ማሰናጃ ነው

 8. ይጫኑ እሺ መጠኖችን ለ ማዋሀድ

ተጨማሪ ማሰናጃዎች

ይጫኑ ተጨማሪ ማዋሀጃ ንግግር ውስጥ ተጨማሪ ማሰናጃዎች ለማሳየት:

ይህ ዳታ በ ማዋሀጃ መጠን ውስጥ ይቀመጣል እርስዎ ሰነድ ሲያስቀምጡ: እርስዎ በኋላ ሰነዱን ሲከፍቱ ማዋሀጃው የተገለጸበት: ይህ ዳታ በድጋሚ ይታያል

Please support us!