LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ክፍሎች ማቅረብ ይችላሉ በ ቁጥር አቀራረብ አሉታዊ ቁጥሮችን በ ቀይ ቀለም የሚያደምቅ: በ አማራጭ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ራስዎትን ቁጥር አቀራረብ አሉታዊ ቁጥሮችን በ ሌላ ቀለሞች የሚያደምቅ
ክፍል ይምረጡ እና ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች
በ ቁጥሮች tab, ይምረጡ የ ቁጥር አቀራረብ እና ምልክት ያድርጉ አሉታዊ ቁጥሮች በ ቀይ ሳጥኑ ውስጥ ምልክት ያድርጉ እና ይጫኑ እሺ
የ ክፍል አቀራረብ የሚገለጸው በ ሁለት ክፍል ነው: ለ አዎንታዊ ቁጥሮች አቀራረብ እና ዜሮ የሚገለጸው ከ ሴሚኮለን (;) ፊት ነው: ከ ሴሚኮለን በኋላ መቀመሪያ ለ አሉታዊ ቁጥሮች ይገለጻል: እርስዎ መቀየር ይችላሉ ኮዱን በ (ቀይ) በ ቢጫ ኮዱ ከታየ በ ዝርዝር ውስጥ ከ ተጫኑ በኋላ የ ምልክት: ይህ ዋጋ ያለው ማስገቢያ ነው
ውስጥ: ለምሳሌ: ከ ቀይ ይልቅ: ያስገቡ