LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ዘዴ() ተግባር መጨመር ይቻላል ወደ ነበረው መቀመሪያ በ ክፍል ውስጥ: ለ ምሳሌ: በ አንድ ላይ ከ አሁኑ ተግባር ጋር: እርስዎ ክፍል ማቅለም ይችላሉ እንደ ዋጋው ሁኔታ: መቀመሪያ =...+ዘዴ(ከሆነ(አሁን()>3; "ቀይ": "አረንጓዴ")) የ ክፍሉ ዘዴ ይፈጸማል "ቀይ" ለ ክፍሉ ዋጋው ከ በለጠ ከ 3, ያለበለዚያ የ ክፍሉ ዘዴ "አረንጓዴ" ይፈጸማል
እርስዎ መፈጸም ከ ፈለጉ መቀመሪያ በ ሁሉም ክፍሎች ውስጥ በ ተመረጠው ቦታ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ
ንግግርየሚፈልጉትን ክፍሎች በሙሉ ይምረጡ
የ ዝርዝር ትእዛዝ ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ
ለ *
ደንብ: ያስገቡ: .".*" መደበኛ አገላለጽ ነው ለ ማሳየት ይዞታዎችን በ አሁኑ ክፍል ውስጥ
የሚቀጥለውን መቀመሪያ ያስገቡ በ =&+ዘዴ(ከሆነ(አሁን()>3;"ቀይ";"አረንጓዴ"))
ሜዳይህ "&" ምልክት የሚያሳየው የ አሁኑን ሁኔታዎች ነው በ መፈለጊያ ከ ሜዳ ውስጥ: መስመሩ በ እኩል ምልክት መጀመር አለበት: መቀመሪያ ስለሆነ: የ ክፍል ዘዴዎች ይታሰባል እንደ "ቀይ" እና "አረንጓዴ" ቀደም ብሎ ነበር
ምልክት የተደረገባቸው ሜዳዎች መደበኛ አገላለጽ እና ለ አሁኑ ምርጫ ብቻ ይጫኑ ሁሉንም መፈለጊያ.
ሁሉም ክፍሎች ከ ይዞታዎች ጋር የተካተቱ በ ምርጫው ውስጥ አሁን ይደምቃሉ
ይጫኑ