Referencing URLs in other Sheets

ለምሳሌ: እርስዎ የ ኢንተርኔት ገጽ ካገኙ የ አሁኑን stock exchange መረጃ የያዘ በ ሰንጠረዥ ክፍሎች ውስጥ: ይህን ገጽ መጫን ይችላሉ በ LibreOffice ሰንጠረዥ ይህን አሰራር በ መጠቀም:

  1. በ LibreOffice ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ መጠቆሚያውን የ ውጪ ዳታ ማስገባት በሚፈልጉበት ክፍል ውስጥ ያድርጉ

  2. Choose Sheet - External Links. The External Data dialog appears.

  3. ያስገቡ የ URL ለ ሰነድ ወይንም ለ ድህረ ገጽ ንግግር: የ URL በዚህ አቀራረብ መሆን አለበት: http://www.my-bank.com/table.html. የ URL ለ አካባቢ ወይንም ለ አካባቢ ኔትዎርክ ፋይሎች መንገድ እንደሚከተለው ነው በ ፋይል - መክፈቻ ንግግር ውስጥ

    LibreOffice ድህረ ገጽ መጫኛ ወይንም ፋይል በ "መደብ ": ውስጥ ምንም ሳያሳይ: በ ትልቅ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: በ የ ውጪ ዳታ ንግግር ውስጥ: እርስዎ መመልከት ይችላሉ ስም ለሁሉም ወረቀቶች ወይንም የ ተሰየሙ መጠኖች እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት

  4. ይምረጡ አንድ ወይንም ከዚያ በላይ ወረቀቶች ወይንም የ ተሰየሙ መጠኖች: እርስዎ እንዲሁም ማስጀመር ይችላሉ ራሱ በራሱ ተግባር ማሻሻያ በየ "n" ሰከንዶች እና ይጫኑ እሺ

    ይዞታዎች እንደ አገናኝ ይገባሉ በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ

  5. የ እርስዎን ሰንጠረዥ ያስቀምጡ: እርስዎ በኋላ ሲከፍቱት LibreOffice ሰንጠረዥ ያሻሽላል የ ተገናኙ ክፍሎችን ጥያቄውን ተከትሎ

  6. - LibreOffice ሰንጠረዥ - ባጠቃላይ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ማሻሻያ ምግኘት: በሚከፈት ጊዜ: ራሱ በራሱ እንዲፈጽም ሁልጊዜ: በሚጠየቅ ጊዜ: ወይንም በፍጹም አታሻሽል: ማሻሻያውን በ እጅ ማስጀመር ይቻላል ከ ንግግሩ ስር ማረሚያ - አገናኝ

Please support us!