LibreOffice 7.3 እርዳታ
በ ወረቀት ክፍል ውስጥ ማመሳከሪያ ማሳየት ይችላሉ ወደ ሌላ ክፍል ወረቀት ውስጥ
በ ተመሳሳይ መንገድ: ማመስከሪያ መስራት ይቻላል ለ ክፍል ከ ሌላ ሰነድ ውስጥ: ሰነዱ ቀደም ብሎ እንደ ፋይል ተቀምጦ ከ ነበረ
Open a new, empty spreadsheet. By default, it has only a single sheet named Sheet1. Add a second sheet clicking on + button to the left of the sheet tab in the bottom (it will be named Sheet2 by default).
ለምሳሌ: የሚቀጥለውን መቀመሪያ ያስገቡ በ ክፍል A1 በ ወረቀት1:
=ወረቀት2.A1
ይጫኑ የ ወረቀት 2 tab ከ ሰንጠረዥ በ ታች በኩል: መጠቆሚያውን በ ክፍል A1 ውስጥ ያድርጉ እና ከዛ ያስገቡ ጽሁፍ ወይንም ቁጥር
እርስዎ ወደ ወረቀት1 መቀየር ይችላሉ: ለ እርስዎ ተመሳሳይ ይዞታ ይታያል በ ክፍል A1 ውስጥ: የ ወረቀት2.A1 ይዞታ ይቀየራል: ከዛ የ ወረቀት1.A1 እንዲሁም ይቀየራል
When referencing a sheet with name containing spaces, use single quotes around the name: ='Sheet with spaces in name'.A1
The example uses Calc formula syntax. It is also possible to use Excel A1 or R1C1 formula syntax; this is configured on Formula options page.
ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ ነባር የ ሰንጠረዥ ሰነድ ለ መጫን
ይምረጡ ፋይል - አዲስ ለ መክፈት አዲስ የ ሰንጠረዥ ሰነድ: መጠቆሚያውን በ ክፍል ውስጥ ያድርጉ እርስዎ ተጨማሪ ዳታ ማስገባት በሚፈልጉበት እና ከዛ ያስገቡ የ እኩል ምልክት ለማሳየት እርስዎ መቀመሪያ መጀመር እንደፈለጉ
አሁን እርስዎ ወደጫኑት ሰነድ ይቀይሩ: ይጫኑ ክፍሉን እርስዎ ወደ አዲስ ሰነድ ውስጥ ማስገባት የሚፈልጉትን ዳታ የያዘውን
ወደ አዲሱ ሰንጠረዥ ይቀይሩ: በ ማስገቢያ መስመር ላይ ለ እርስዎ ይታያል እንዴት LibreOffice ሰንጠረዥ ለ እርስዎ ማመስከሪያ እንደጨመረ ወደ መቀመሪያ ውስጥ
ለ ክፍል ማመሳከሪያ ሌላ ሰነድ የያዘውን ስም ሌላው ሰነድ በ ነጠላ የ ተገለበጠ ኮማ ከዛ ሀሽ # ከዛ የ ወረቀቱ ስም የ ሌላው ሰነድ: ነጥብ ተከትሎ እና የ ክፍሉ ስም
መቀመሪያውን ያረጋግጡ በ መጫን አረንጓዴ ምልክት ማድረጊያውን
If you drag the box in the lower right corner of the active cell to select a range of cells, LibreOffice automatically inserts the corresponding references in the adjacent cells. As a result, the sheet name is preceded with a "$" sign to designate it as an absolute reference.
እርስዎ ከ መረመሩ የ ሌላውን ሰነድ ስም በ መቀመሪያ ውስጥ: ይታይዎታል የ ተጻፈው እንደ URL. ይህ ማለት እርስዎ ማስገባት ይችላሉ URL ከ ኢንተርኔት ውስጥ