LibreOffice 25.2 እርዳታ
ይጫኑ በ ወረቀቱ ላይ እርስዎ ጥበቃውን መሰረዝ የሚፈልጉትን ወረቀት
Select Tools - Protect Sheet or Tools - Protect Spreadsheet Structure to remove the check mark indicating the protected status.
እርስዎ የ መግቢያ ቃል ከ መደቡ: እዚህ ንግግር ውስጥ ያስገቡ እና ይጫኑ እሺ
ክፍሎቹን ማረም ይቻላል: መቀመሪያ መመልከት ይቻላል: እና ሁሉንም ክፍሎች ማተም ይቻላል እርስዎ እንደገና እስከሚያስጀምሩ ጊዜ የ ወረቀት ወይንም የ ሰነድ መጠበቂያን