LibreOffice 25.2 እርዳታ
በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ እርስዎ መጠበቅ ይችላሉ ወረቀቶች እና ጠቅላላ ሰነዱን: እርስዎ ክፍሎቹ ይጠበቁ እንደሆን ወይንም ከ ድንገተኛ ለውጥ: መቀመሪያ በ ሰንጠረዥ ውስጥ ይታይ እንደሆን: ክፍሎቹ ይታዩ እንደሆን ወይንም ክፍሎቹ ይታተሙ እንደሆን መምረጥ ይችላሉ
መጠበቂያ የሚቀርበው በ መግቢያ ቃል አማካኝነት ነው: ነገር በ ግድ መሆን የለበትም: እርስዎ ለ መጠበቂያ የ መግቢያ ቃል ከ መደቡ ነው: ማስወገድ የሚቻለው ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል ሲያስገቡ ነው
ያስታውሱ የ ክፍል መጠበቂያ ለ ክፍሎች የ የሚጠበቅ መለያ ውጤት የሚኖረው ጠቅላላ ወረቀቱ በሚጠበቅ ጊዜ ነው: በ ነባር ሁኔታ: ሁሉም ክፍል መጠበቅ አለበት: ስለዚህ እርስዎ ማስወገድ አለብዎት መለያውን በ ምርጫ ለ ክፍሎቹ ተጠቃሚው ለውጥ በሚፈጽምበት: እና ከዛ ጠቅላላ ወረቀቱ ይጠበቃል እና ሰነዱ ይቀመጣል
እነዚህ የ መጠበቂያ ገጽታዎች ከ ድንገተኛ ተግባር ለ መጠበቅ መከላከያ ናቸው: እነዚህ ገጽታዎች ምንም አይነት አስተማማኝ መጠበቂያ አይሰጡም: ለምሳሌ: ወረቀት ወደ ሌላ የ ፋይል አቀራረብ ተጠቃሚው መቀየር ይችላል የ መጠበቂያ ገጽታዎችን በማለፍ: አንድ ብቻ አስተማማኝ መጠበቂያ አለ: የ መግቢያ ቃል እርስዎ የሚፈጽሙት በሚያስቀምጡ ጊዜ የ OpenDocument ፋይል: በ መግቢያ ቃል ቀደም ብሎ ተቀምጦ የ ነበረ መክፈት የሚቻለው በ ተመሳሳይ የ መግቢያ ቃል ብቻ ነው
እርስዎ የሚፈልጉትን ክፍሎች ይምረጡ ለ መወሰን የ ክፍሎች መጠበቂያ ምርጫ ለ
ይምረጡ ክፍል መጠበቂያ tab.
እና ይጫኑ የእርስዎ የሚፈልጉትን የ መጠበቂያ አይነት ምርጫ ይምረጡ: ሁሉም ምርጫዎች ይፈጸማሉ እርስዎ ወረቀቱን መጠበቂያውን ካሰናዱ በኋላ ከ መሳሪያዎች ዝርዝር - ከ ታች በኩል ይመልከቱ
ምልክቱን ያጥፉ የሚጠበቅ የ ተመረጠውን ክፍል ሌሎች ተጠቃሚዎች መለወጥ እንዲችሉ መፍቀጃ
ይምረጡ የሚጠበቅ የ ተመረጠውን ክፍል ሌሎች ተጠቃሚዎች የ ክፍል ይዞታውን እና አቀራረብ መቀየር እንዳይችሉ
ይምረጡ መቀመሪያ መደበቂያ መቀመሪያ እንዳይቀየር ለ መጠበቅ እና ለ መደበቅ
ይምረጡ በሚታተም ጊዜ መደበቂያ የሚጠበቁ ክፍሎችን ለ መደበቅ በሚታተመው ሰነድ ላይ: ክፍሎቹ በ መመልከቻው ላይ አይደበቁም
ይጫኑ እሺ
የ መጠበቂያ ምርጫ መፈጸሚያ
To protect the cells from being changed, viewed or printed according to your settings in the Format - Cells dialog, choose .
To protect the structure of the document, for example the count, names, and order of the sheets, from being changed, choose .
(በ ምርጫ) የ መግቢያ ቃል ያስገቡ
እርስዎ የ መግቢያ ቃል ከረሱ: ጥበቃውን ማስቦዘን አይችሉም: እርስዎ መጠበቅ የሚፈልጉት ክፍሎችን ከ ድንገተኛ ለውጥ ከሆነ: የ ወረቀት መጠበቂያ ያሰናዱ: ነገር ግን የ መግቢያ ቃል አያስገቡ
ይጫኑ እሺ