ዋጋዎች ማስገቢያ

ሰንጠረዥ ዳታ እና ዋጋዎችን ማስገባት ያቀላል በ በርካታ ክፍሎች ውስጥ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ አንዳንድ ማሰናጃዎች የ እርስዎን ምርጫ ለማረጋገጥ

በ እጅ ዋጋዎች ለማስገባት ወደ ክፍሎች መጠን ውስጥ

ሁለት ገጽታዎች አሉ እርስዎን የምረዳዎት ትልቅ ዳታ በ እጅ በሚያስገቡ ጊዜ

ለ አዲስ ረድፍ ቦታ መፈለጊያ

ረድፍ እታች ካለው የ ራስጌ ረድፍ: እርስዎ ከ አንድ ክፍል ወደሚቀጥለው በ Tab ቁልፍ ማለፍ ይችላሉ: እርስዎ ዋጋውን ካስገቡ በኋላ በ መጨረሻው ክፍል በ አሁኑ ረፍ ውስጥ: ይጫኑ ማስገቢያውን: ሰንጠረዥ መጠቆሚያውን ከ መጀመሪያው ክፍል በታች በ አሁኑ መደብ ስር ይሆናል

ቦታ መፈለጊያ

በ ረድፍ 3, ይጫኑ Tab ለ መቀጠል ከ ክፍል B3 ወደ C3, D3, እና E3. ከዛ ይጫኑ ማስገቢያውን ለ መቀጠል ወደ B4.

ቦታ መምረጫ

ይጠቀሙ መጎተቻ-እና-መጣያ ለ መምረጥ ቦታ እርስዎ ዋጋዎችን የሚያስገቡበት: ነገር ግን እርስዎ ከ መጨረሻው ቦታ ክፍል ጀምሮ መጎተት አለብዎት እና የ አይጡን ቁልፍ ይልቀቁ እርስዎ የ መጀመሪያውን ክፍል ከ መረጡ በኋላ: እርስዎ አሁን ዋጋዎችን ማስገባት መጀመር ይችላሉ: ሁልጊዜ ይጫኑ የ Tab ቁልፍ ወደሚቀጥለው ክፍል ለመሄድ: እርስዎ የ ተመረጠውን ቦታ መተው አይችሉም

ቦታ መምረጫ

ይህን ቦታ ይምረጡ ከ E7 እስከ B3. አሁን B3 የ እርስዎን ማስገቢያ ይጠብቃል: ይጫኑ Tab ወደ የሚቀጥለው ክፍል ለ መሄድ በ ተመረጠው ቦታ

ራሱ በራሱ ዋጋዎች ለማስገባት ወደ ክፍሎች መጠን ውስጥ

ይመልከቱ ራሱ በራሱ መሙያ ዳታ መሰረት ባደረገ አጠገቡ ላሉት ክፍሎች

Please support us!