LibreOffice 7.6 እርዳታ
የሚቀጥለው የ ስሌት ምሳሌ ነው በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ
ይጫኑ በ ክፍል ውስጥ እና ቁጥር ይጻፉ
ይጫኑ ማስገቢያውን
መጠቆሚያው ወደ ታች ወደሚቀጥለው ክፍል ይሄዳል
ሌላ ቁጥር ያስገቡ
ይጫኑ የ Tab ቁልፍ
መጠቆሚያው ወደ ቀኝ ወደሚቀጥለው ክፍል ይሄዳል
ይጻፉ መቀመሪያ: ለምሳሌ =A3 * A4 / 100.
ይጫኑ ማስገቢያውን
የ መቀመሪያው ውጠት በ ክፍል ውስጥ ይታያል: እርስዎ መቀመሪያ ማረም ይችላሉ በ ማስገቢያው መስመር ላይ በ መቀመሪያ መደርደሪያ ላይ
እርስዎ መቀመሪያ በሚያርሙ ጊዜ: አዲሱ ውጤት ራሱ በራሱ ይሰላል