ማስሊያ: የ ሰአት ልዩነቱን

እርስዎ ማስላት ከ ፈለጉ የ ሰአት ልዩነት: ለምሳሌ: በ ሁለት ሰአት መከከል በ 23:30 እና 01:10 በ ተመሳሳይ ምሽት: የሚቀጥለውን መቀመሪያ ይጠቀሙ:

=(B2<A2)+B2-A2

የኋለኛው ሰአት B2 እና ቀደም ያለው ሰአት A2. የ ምሳሌው ውጤት 01:40 ወይንም 1 ሰአት እና 40 ደቂቃዎች

በ መቀመሪያ ውስጥ: ጠቅላላ የ 24-ሰአት ቀን ዋጋ 1 ነው እና አንድ ሰአት ዋጋው የ 1/24. ነው: የ ሎጂካል ዋጋ በ ቅንፍ ውስጥ 0 ነው ወይንም 1, ተመሳሳይ ለ 0 ወይንም 24 ሰአቶች: የ ተመለሰው ውጤቱ በ መቀመሪያ ውስጥ ራሱ በራሱ ይሰጣል በ ሰአት አቀራረብ ቅደም ተከትል ተግባር መሰረት

Please support us!