ራሱ በራሱ ዳታ መሙያ አጠገቡ ያለውን ክፍሎች መሰረት ባደረገ

እርስዎ በ ዳታዎች ክፍሎችን መሙላት ይችላሉ: በራሱ መሙያ ትእዛዝ ወይንም በ ተከታታይ ትእዛዝ በ መጠቀም

በራሱ መሙያ መጠቀሚያ

በራሱ መሙያ ራሱ በራሱ ያመነጫል ተከታታይ ዳታ የ ተወሰነውን ድግግሞሽ መሰረት ባደረገ

  1. በ ወረቀቱ ላይ ይጫኑ አንድ ክፍል እና ቁጥር ይጻፉ

  2. ይጫኑ በ ሌላ ክፍል ላይ እና ከዛ እርስዎ ይመለሱ ቁጥር ጽፈውበት ወደ ነበረው ክፍል እና ይጫኑ

  3. ይጎትቱ የ መሙያ እጄታ ከ ታች በ ቀኝ ጠርዝ በኩል ከ ክፍሉ ባሻገር ያለውን እርስዎ መሙለት የሚፈልጉት: እና ይልቀቁ የ አይጥ ቁልፍ

    ክፍሎቹ ተሞልተዋል በ እየጨመረ በሚሄድ ቁጥሮች

የ ምክር ምልክት

በፍጥነት ተከታታይ ቀኖች ለ መፍጠር ይጫኑ ሰኞ በ ክፍል ውስጥ እና ይጎትቱ መሙያ እጄታውን


ተጭነው ይያዙ ክፍሉን በ ሌላ ዋጋዎች መሙላት ካልፈለጉ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ከ መረጡ አንድ ወይንም ከዚያ በላይ ተጓዳኝ ክፍሎች የ ተለዩ ቁጥሮች የያዙ: እና ይጎትቱ ቀሪዎቹ ክፍሎች ይሞላሉ በ ሂሳብ ድግግሞሽ በ ቁጥሮቹ የሚታወቀው: በራሱ መሙያ ተግባር ያውቃል የ ተስተካከሉ ዝርዝር የ ተገለጹ በ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ዝርዝር መለያ


የ ምክር ምልክት

እርስዎ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መሙያ እጄታው ላይ ራሱ በራሱ ሁሉንም ባዶ አምዶች እንዲሞላ በ አሁኑ ዳታ መከልከያ ውስጥ: ለምሳል: መጀመሪያ ያስገቡ ጥር ወደ A1 እና ይጎትቱ የ መሙያ እጄታ ወደ ታች ወደ A12 ለማግኘት አስራ ሁለት ወሮች በ መጀመሪያው አምድ ውስጥ: አሁን ትንሽ ዳታ ያስገቡ በ B1 እና C1. ይምረጡ እነዚህን ሁለት ክፍሎች: እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መሙያ እጄታው ላይ: ይህ ራሱ በራሱ ዳታ መከልከያ ይሞላል B1:C12.


የ ተወሰነ ተከታታይ መጠቀሚያ

  1. በ ወረቀቱ ውስጥ መሙላት የሚፈልጉትን የ ክፍል መጠን ይምረጡ

  2. ይምረጡ ወረቀት - ክፍሎች መሙያ - ተከታታይ.

  3. ይምረጡ ደንብ ለ ተከታታዮች

    እርስዎ ከ መረጡ የ ቀጥተኛ ተከታታይ: እርስዎ ያስገቡት ጭማሪ ይደመራል ለ እያንዳንዱ ተከታታይ ቁጥር የሚቀጥለውን ዋጋ ለመፍጠር

    እርስዎ ከ መረጡ የ እድገቱ ተከታታይ: እርስዎ ያስገቡት ጭማሪ ይባዛል በ እያንዳንዱ ተከታታይ ቁጥር የሚቀጥለውን ዋጋ ለመፍጠር

    እርስዎ ከ መረጡ የ ቀን ተከታታይ: እርስዎ ያስገቡት ጭማሪ ይደመራል ለ ሰአት ዋጋ መለኪያ እርስዎ የ ወሰኑት

Please support us!