Defining Background Colors or Background Graphics

የ መደብ ቀለም መግለጽ ይችላሉ ወይንም የተለያዩ ንድፎችን እንደ መደብ መጠቀም ለ ክፍል መጠን ይችላሉ በ LibreOffice ሰንጠረዥ

የ መደብ ቀለም መፈጸሚያ ለ LibreOffice ሰንጠረዥ

  1. ክፍሎች ይምረጡ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች (ወይንም የ ክፍሎች አቀራረብ ከ ዝርዝር አገባብ ውስጥ)

  3. መደብ tab ገጽ ውስጥ የ መደብ ቀለም ይምረጡ

ንድፎች በ ክፍሉ መደብ ውስጥ

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - ምስል - ከ ፋይል

  2. ንድፍ ይምረጡ እና ይጫኑ መክፈቻ

    The graphic is inserted anchored to the current cell. You can move and scale the graphic as you want. In your context menu you can use the Arrange - To Background command to place this in the background. To select a graphic that has been placed in the background, use the Navigator.

Please support us!