ማቦዘኛ ራሱ በራሱ መቀየሪያ

በ ነባር LibreOffice ራሱ በራሱ የተለመዱ የ ጽሁፍ ስህተቶችን ያርማል እና አቀራረብም ያቀርባል በሚጽፉ ጊዜ: እርስዎ ይህን ካልፈለጉ ወዲያውኑ ማስቆም ይችላሉ ራሱ በራሱ ማረሚያን በ +Z.

የሚቀጥለው እርስዎን ያሳይዎታል እንዴት እንደሚያቦዝኑ እና እንደገና እንደሚያስጀምሩ በ ራሱ በራሱ መቀየሪያ በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ:

ራሱ በራሱ ጽሁፍ ወይንም ቁጥር መጨረሻ

እርስዎ በ ክፍል ውስጥ ሲያስገቡ LibreOffice ሰንጠረዥ ራሱ በራሱ ተመሳሳይ ማስገቢያ ሀሳብ ያቀርባል በ ተመሳሳይ አምድ ውስጥ የሚገኝ: ይህ ተግባር ይባላል በራሱ ማስገቢያ.

በ ራሱ ማስገቢያ ለ ማብራት ወይንም ለ ማጥፋት: ማሰናጃ ወይንም ማስወገጃ ከ ፊት ለፊት ያለውን ምልክት ማድረጊያ መሳሪያዎች - ክፍል ይዞታዎች - በራሱ ማስገቢያ

ራሱ በራሱ የ ቀን አቀራረብ መቀየሪያ

LibreOffice ሰንጠረዥ ራሱ በራሱ አንዳንድ ማስገቢያዎችን ይቀይራል ወደ ቀኖች: ለምሳሌ: ማስገቢያ 1.1 ሊተረጎም ይችላል እንደ መስከረም 1 የ አሁኑ አመት: እንደ ቋንቋው ማሰናጃ እና የ እርስዎ መስሪያ ስርአት አይነት እና ከዛ ያሳያል የ ቀን አቀራረብ በ ክፍሉ ውስጥ የሚፈጸመውን

እርግጠኛ ለመሆን ያስገቡት እንደ ጽሁፍ እንዲተረጎም: ይጨምሩ አፖስትሮፊ ' ከ ማስገቢያው መጀመሪያ ላይ: አፖስትሮፊ ' በ ክፍል ውስጥ አይታይም

ትምሕርተ ጥቅስ ተቀይሯል በ ጥቅስ ምልክቶች ማስተካከያ

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫዎች መሄጃ ወደ ቋንቋ ምርጫዎች tab እና ምልክቱን ያጥፉ መቀየሪያ

የ ክፍል ይዞታ ሁልጊዜ የሚጀምረው በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል ነው

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫ መሄጃ ወደ ምርጫ tab. ምልክቱን ያጥፉ ሁሉም አረፍተ ነገር ሲጀምር መጀመሪያውን ፊደል በ አቢይ ፊደል መጻፊያ

ቃል በሌላ ቃል መቀየሪያ

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫ መሄጃ ወደ መቀየሪያ tab. ይምረጡ ጥንድ ቃሎችን እና ይጫኑ ማጥፊያ

Please support us!