ስሞች እና አድራሻዎችን ማስታወሻ

እርስዎ ጽሁፍ የያዙ ክፍሎች መጠቀም ይችላሉ ለ ማመሳከር ወደ ረድፎች ወይንም ወደ አምዶች ክፍሎቹን የያዘውን

ለምሳሌ ሰንጠረዥ

ለምሳሌ በ ሰንጠረዥ ውስጥ ሀረግ መጠቀም ይችላሉ 'አምድ አንድ' በ መቀመሪያ የ ክፍል መጠን እንዲያመሳክር B3 ወደ B5 ወይንም 'አምድ ሁለት' ለ ክፍል መጠን C2 ወደ C5 እንዲሁም ይችላሉ 'ረድፍ አንድ' ለ ክፍል መጠን B3 ወደ D3 ወይንም 'ረድፍ ሁለት' ለ ክፍል መጠን B4D4. የ መቀመሪያ ውጤት የ ክፍሉን ስም የሚጠቀመው ለምሳሌ ድምር('አምድ አንድ'), 600 ነው

ይህ ተግባር በ ነባር ንቁ ነው: ተግባሩን ለማጥፋት ይምረጡ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ማስሊያ እና ያጽዱ ራሱ በራሱ አምድ እና ረድፍ ምልክቶች መፈለጊያ ከ ሳጥኑ ውስጥ ያጥፉ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ ስም ራሱ በራሱ እንዲለይ ከ ፈለጉ በ ሰንጠረዥ ውስጥ: ስሙ በ ፊደል መጀመር አለበት እና የ ፊደል እና ቁጥር ባህሪዎች መያዝ አለበት: እርስዎ ስም ካስገቡ በ መቀመሪያ ውስጥ: ስሙን በ ነጠላ ጥቅስ ምልክት ውስጥ መሆን ('). ነጠላ ጥቅስ ምልክት ከ ስሙ ጋር ከቀረበ: እርስዎ ማስገባት አለብዎት ወደ ኋላ ስላሽ ከ ጥቅስ ምልክቱ ፊት ለ ፊት: ለምሳሌ 'Harry\'s Bar'.


Please support us!