Error Codes in LibreOffice Calc

The following table is an overview of the error messages for LibreOffice Calc. If the error occurs in the cell that contains the cursor, the error message is displayed on the Status Bar.

የ ተሳሳተ ኮድ

መልእክት

መግለጫዎች

###

ምንም

ይዞታዎቹን ለማሳየት ክፍሉ በቂ ቦታ የለውም

#FMT

ምንም

ይህ ዋጋ ለዚህ አቀራረብ ከ ተመጠነው ውጪ ነው:

#N/A

Not Available

A result for the formula expression is not available.

501

ዋጋ የሌለው ባህሪ

በ መቀመሪያ ውስጥ ባህሪው ዋጋ የሌለው ነው

502

ዋጋ የሌለው ክርክር

የ ተግባሩ ክርክር ዋጋ የሌለው ነው: ለምሳሌ: አሉታዊ ቁጥር ለ ስኴር ሩት() ተግባር: ለዚህ እባክዎን ይህን ይጠቀሙ ውስብስብ ስኴር ሩት()

503
#ቁጥር!

ዋጋ የሌለው የ ተንሳፋፊ ነጥብ እንቅስቃሴ

በ ተገለጸው የ ዋጋ መጠን የ ስሌት ውጤቶች መጠኑን አልፏል

504

የ ደንብ ስህተት ዝርዝር

Function parameter is not valid, for example, text instead of a number.

507, 508

ስህተት: ጥንድ አልተገኘም

ቅንፍ ጎድሏል: ለምሳሌ: የ መዝጊያ ቅንፎች: ነገር ግን የ መክፈቻ ቅንፎች የሉም

509

አንቀሳቃሽ ጎድሏል

አንቀሳቃሽ ጎድሏል: ለምሳሌ: "=2(3+4) * ", አንቀሳቃሽ በ "2" እና "(" መካከል ጎድሏል

510

ተለዋዋጭ አልተገኘም

ተለዋዋጭ ጎድሏል: ለምሳሌ: ሁለቱ አንቀሳቃሾች አንድ ላይ ሲሆኑ "=1+*2".

511

ተለዋዋጭ አልተገኘም

ተግባር ተጨማሪ ተለዋዋጭ ይፈልጋል ከ ተሰጠው በላይ: ለምሳሌ: እና() እና ወይንም()

512

መቀመሪያ መጠኑን አልፏል

አዘጋጅ: ጠቅላላ ቁጥር ለ ውስጥ tokens (አንቀሳቃሽ: ተለዋዋጭ: ቅንፎች) በ መቀመሪያ ውስጥ አልፏል 8192.

513

ሀረግ መጠኑን አልፏል

Compiler: an identifier in the formula exceeds 1024 characters (UTF-16 code points) in size. Interpreter: a result of a string operation would exceed 256M characters (UTF-16 code points, so 512MiB) in size.

514

የውስጥ መጠኑን አልፏል

An internal calculation stack overflow occurred.

515

የ ውስጥ አገባብ ስህተት

ያልታወቀ ስህተት

516

የውስጥ syntax ስህተት

Matrix ተጠብቆ ነበር ለ ስሌት መደርደሪያ: ነገር ግን አልተገኘም

517

የውስጥ syntax ስህተት

ያልታወቀ ኮድ: ለምሳሌ: ሰነድ ከ አዲስ ተግባር ጋር ተጭኗል በ አሮጌው እትም ውስጥ ተግባሩ የለም

518

የ ውስጥ አገባብ ስህተት

ተለዋዋጭ አልተገኘም

519
#VALUE!

No value (instead of Err:519 cell displays #VALUE!)

መቀመሪያ ዋጋ ይሰጣል ምንም የማይስማማ ከ መግለጫው ጋር: ወይንም ክፍሉ በ መቀመሪያ የ ተመሳከረው ጽሁፍ ይዟል በ ቁጥር ፋንታ

520

የ ውስጥ አገባብ ስህተት

ማዘጋጃው ያልታወቀ ማዘጋጃ ኮድ ፈጥሯል

521
#NULL!

No code or no intersection.

No code or no result.

522

የ ክብ ማመሳከሪያ

መቀመሪያ የሚያመሳክረው በ ቀጥታ ወይንም በ ሌላ መንገድ ለ ራሱ እና ለ ድግግሞሽ ምርጫ አይሰናዳም በ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ማስሊያ

523

የ ስሌቱ አሰራር አይገናኝም

ተግባር ጎድሏል ለ ታለመው ዋጋ: ወይንም ድግግሞሽ ማመሳከሪያ አነስተኛ ለውጦች አይደርሱም በ ከፍተኛ ደረጃዎች ማሰናጃዎች ውስጥ

524
#REF!

Not a valid reference (instead of Err:524 cell displays #REF!)

አዘጋጅ: የ አምድ ወይንም የ ረድፍ መግለጫ ስም መፍትሄ መስጠት አልተቻለም: ተርጓሚው: በ መቀመሪያ: በ አምድ: በ ረድፍ: ወይንም በ ወረቀት ውስጥ ማመሳከሪያ የያዘው ክፍል ጎድሏል

525
#ስም?

Invalid names

An identifier could not be evaluated, for example, no valid reference, no valid function name, no column/row label, no macro, incorrect decimal separator, add-in not found.

527

የውስጥ መጠኑን አልፏል

ተርጓሚ: ማመሳከሪያ: ክፍል ሲያመሳከር ክፍል: ለ መሸፈን ነው

530

No AddIn

Interpreter: AddIn not found.

531

No Macro

Interpreter: Macro not found.

532
#ማካፈል/0!

በዜሮ ማካፈል

ማካፈያ አንቀሳቃሽ / ተካፋይ ከሆነ 0
አንዳንድ ተግባሮች ስህተት ይመልሳሉ: ለምሳሌ:
የ ሕዝብ ልዩነት ካነሰ ከ 1 ክርክር
መደበኛ የ ሕዝብ ልዩነት ካነሰ ከ 1 ክርክር
ልዩነት ካነሰ ከ 2 ክርክር
መደበኛ ልዩነት ለ ክርክር ካነሰ ከ 2 ክርክር
ደረጃ መስጫ በ መደበኛ ስርጭት=0
መደበኛ ስርጭት በ መደበኛ ስርጭት=0

533

Nested arrays are not supported

For example, ={1;{2}}

538

Error: Array or matrix size

The maximum limit for sorting has exceeded (the maximum is twice the maximum number of rows, so for 1048576 rows 2097152 entries). The same Err:538 is also used whenever a temporary matrix could not be allocated due to its size requirement.

539

Unsupported inline array content

For example, ={1+2}

540

External content disabled

A function that requires (re)loading of external sources is encountered and the user has not confirmed reloading of external sources yet.


Please support us!