ክፍሎች ማስገቢያ
ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት ለ መክፈት የ ክፍሎች ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ፡ ወደ አሁኑ ወረቀት ክፍሎች ረድፎች እና አምዶች ለማስገባት
የ እቃዎች መደርደሪያ ምልክት:
የሚከተሉትን ምልክቶች መምረጥ ይችላሉ:
Inserts cells and moves the contents of the selected range downward.
Inserts cells and moves the contents of the selected range to the right.
ጠቅላላ ረድፍ ማስገቢያ: የ ረድፍ ቦታ የሚወሰነው በ ወረቀቱ ላይ በ ምርጫ ነው
ጠቅላላ አምድ ማስገቢያ: የ አምዶች ቦታ የሚወሰነው በ ወረቀቱ ላይ በ ምርጫ ነው