መደበኛ መቀመሪያ: ቀን/ሰአት: የ ስህተት ማስጠንቀቂያ

ስለ አሁኑ ሰነድ መረጃ ማሳያ፡ በ ነባር የ ተመረጡት ክፍሎች ይዞታዎቹ ድምር ይታያል

ነባር የሚታየውን መቀመሪያ ለ መቀየር: በ ቀኝ-ይጫኑ ሜዳ ላይ: እና ከዛ ይምረጡ መቀመሪያ እርስዎ የሚፈልጉትን: ዝግጁ የ ሆኑ መቀመሪያ እነዚህ ናቸው: መካከለኛ: ዋጋዎች መቁጠሪያ: (ክርክር መቁጠሪያ), ቁጥሮች መቁጠሪያ (መቁጠሪያ), ከፍተኛ: አነስተኛ: ድምር: ወይንም ምንም

Please support us!